Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ባህል

Saturday, 14 July 2012 07:00

ልጅ እንዳልካቸው መኮንን

Written by
Rate this item
(2 votes)
ለተመድ ዋና ጸሐፊነት የተወዳደሩት የመጀመሪያው አፍሪካዊ በአስራ ሰባቱ የደርግ ዘመናት የኢትዮጵያ ሥም በረሐብና በእርስ በእርስ ጦርነት ከመጉደፉ በፊት፤ አገሪቱ የምትታወቀው በጥንት ስልጣኔዋ፣ በነጻነቷና እርሱን ባስገኙላት ጀግኖቿ ነበር፡፡ በተለይ በአድዋ የተጎናጸፈችው አንጸባራቂ ድል የኮሎኒያሊስቶችን ቅስም የሰበረ ምት ከመሆኑም ሌላ በአስከፊ ቅኝ…
Saturday, 14 July 2012 06:52

የባህል ለውጥ

Written by
Rate this item
(2 votes)
የባህልን ትርጉም ፍለጋ ስማስን እንደ መነሻ … ባህል ለውጥ ነው፤ ብያለሁ … እንደ መከተያ፡- ባህልን እንዲለዋወጥ የሚያደርገው ደግሞ … ማስመሰል ነው ብልስ? (ምን ይለኛል!) የምንቀዳው ከአባቶቻችን ከሆነ፣ የአባቶቻችን ባህል ብዙ ቅርፁን ሳይቀይር አብሮን መኖሩ አይቀርም፡፡ … “የአባቶቻችን ቤት ባዶ ይሁን…
Saturday, 23 June 2012 07:04

የታክሲ ላይ ድራማ

Written by
Rate this item
(5 votes)
“መጨረሻ እሰጦታለሁ” ብሎ ሳይሰጠኝ በመቅረቡ በጣም ተናደድኩ፡፡ “ምን ዓይነቱ ገብጋባና ቋጣሪ ነህ? ለ20 ሳንቲም ብለህ ትንጨረጨራለህ?” አላችሁኝ? አዎ! እንዳላችሁት ይሁንላችቸሁ - ገብጋባ፣ ቋጣሪ፣ …ነኝ፡፡ በቅርቡ ነው - 12 ቀን ገደማ፡፡ በካዛንቺስ የታክሲ ረዳቶች “በአቋራጭ በአዲሱ በሲግናል መገናኛ” እያሉ በሚጠሩት መንገድ…
Saturday, 26 May 2012 12:02

የቁጥሮች ጨዋታ!

Written by
Rate this item
(2 votes)
በባለ አስራ አራት ኢንቹ ቴሌቭዥን ውስጥ ቆሞ የሚታየው በሙሉ ልብስ የዘነጠ ሰውዬ፣ ተመልካቹን ለማሳመን ከአለቃው ጋር ተዋውሎ ቀብድ የተቀበለ ይመስላል፡፡ ከውትወታም ከተማጽኖም ሊመደብ በሚችል ሁኔታ ስለሚመነደጉ በጐነቶች እና ስለሚያሽቆለቁሉ መጥፎነቶች ያወራል፡፡ ቀስቶችና ቁጥሮች ከጐኑ በተዘረጋ ሰሌዳ ላይ እየተቀያየሩ ያግዙታል፡፡ ያልተለመደ…
Saturday, 08 October 2011 09:35

ከታሪክ መማር ብልህነት ነው

Written by
Rate this item
(2 votes)
በ930 ዓ.ዓ (ቅድመ ልደት ክርስቶስ) የአንዲት የቀጣናዋ ልዕለ - ሃያል የነበረች ሀገር ሕዝቦች፤ ለአርባ አመታት (ከ970 ዓ.ዓ - 930 ዓ.ዓ) የምድሪቱ ንጉስ የነበረውንና በሞት የተለየውን አባቱን ተክቶ የንግስና ዘውዱን ሊደፋ ተገቢ ሆኖ የተገኘው ልጁ የአባቱ አልጋ ወራሽ ሆኖ ወደ ዙፋኑ…
Saturday, 24 September 2011 09:07

ደመራው ባይወድቅስ

Written by
Rate this item
(0 votes)
በገባሁበት ታክሲ ውስጥ ሁለት ሰዎችን አጠጋግቼና አጣብቤ ስቀመጥ፤ የጨዋታ አቦል ላይ ልድረስ ወይም በረካ በላውቅም ጨዋታቸው ግን ሳበኝ፡፡ የጨዋታቸው ፍሬ ሀሳብ በመስቀሉ ደመራ ላይ ሳይሆን በአወዳደቁ ላይ ያነጣጠረ ነበር፡፡ እኔ እድሜዬን ሙሉ በዓሉን በግል ስሳተፍ የደመራው ተምሳሌትነት እንጂ የአወዳደቁ ትንቢት…