ጥበብ
“ሥር ነቀል የፖለቲካና የኢኮኖሚ ለውጥ የሚያመጡ ዕቀዶችን ይዘናል” የከተማዋ ምክትል ከንቲባና የአቅም ግንባታ ቢሮ ኃላፊ ከሃያ በላይ እህት ከተሞች በበዓሉ ላይ ይሣተፋሉ ተብሎ ይጠበቃል፡ ህዳር 14/1879 እንደተቆረቆረች የሚነገርላት የአዲስ አበባ ከተማ 125ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ዛሬ በይፋ መከበር ይጀምራል፡፡ በዓሉ…
Read 1794 times
Published in
ጥበብ
የኢንዱስትሪውን ዕድገት ወደኋላ ይመልሳል ተብሏል በአዲስ አበባ ከተማ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ቀበሌ 32 ልዩ ስሙ “ጎንደር በረንዳ” ወይም “ቄጠማ ተራ” እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ከግለሰብ ላይ መጋዘን ተከራይተው የዘፈን እና የፊልም ሕትመቶችን ሲቸረችሩ እና ሲያከፋፍሉ የነበሩ 50 አሳታሚ…
Read 1929 times
Published in
ጥበብ
ውጭ ላይ ቁጭ ብዬ ሳብሰለስል ጸሃይ ስታዘቀዝቅ አየሁዋት፡፡ ስትሰራ ውላ ደክሟታል መሰል ሙቀቷ በርዷል፤ ብርሃኗ ደብዝዟል፡፡ የትካዜዬ መንስኤ እሷ እንደሆነች ነው የተረዳሁት፡፡ ተጠጋሁዋት፡፡ “ሌባ” … አልኳት ፊት ለፊት፡፡ ዝም ብላ ቁልቁል ተንሸራተተች፡፡ የሰማችውን ያረጋገጠች አትመስልም፡፡ “ሌባ ነሽ፡፡ ሌባ ….” ደገምኳት፡፡…
Read 1641 times
Published in
ጥበብ
እንዴት ሰነበታችሁ? አገር አማን ነው? የገበያውም ሆነ የፓርላማው ውሎስ እንዴት ነው?... አይነት አሰልቺ ሠላምታ ማዳመጥ ካቆመች ቆይታለች - አያቴ፡፡ ባስ ሲላትም፣ “ሦስት ጊዜ እንዴት አደራችሁ አንዱ ለጠብ ነው አሉ” ብላ ትተርታለች፡፡ እኔንም የአያቱ ልጅ እንዲሉኝ፣ ሠላምታ መስጠት አቁሜያለሁ፤ ሠላም የምልበት…
Read 1956 times
Published in
ጥበብ
Saturday, 11 February 2012 10:43
ለባለሥልጣናት በነፍስ ወከፍ የታደለ መጽሐፍ
Written by ሰሎሞን አበበ ቸኮል (Saache43@yahoo.com)
የአፍሪካ አገሮች ነፃ በወጡ ማግሥት ካሉት የአፍሪካውያን መጻሕፍት አንዱን በአፍሪካ ኀብረት ጉባዔ ሰሞን ለማግኘት መቻል ምን ዓይነት ስሜት ውስጥ እንደሚጨምር አስቡት፡፡ በአሮጌ ተራም ብዙም ከማይገኙት የአፍሪካን ራይተርስ ሲርየስ መጽሐፎች አንድ ሁለቱን እዚሁ አገራችን ውስጥ ታትመው በገበያው ላይ ይገኛሉ፤ “ቲንግስ ፎል…
Read 2054 times
Published in
ጥበብ
ዕውቀት መሰላል ነው፡፡ በዕውቀት መሰላልነት የማያመልጡት አዘቅጥ የለም፡፡ በዕውቀት መሰላልነት የማይወጡት ከፍታ የለም፡፡ ዕውቀት መሰላል ነው፡፡ ከድህነት አረንቋ ወደተሻለ የኑሮ ረባዳ ያወጣል፡፡ ከእጅ ወደ አፍ ኑሮ ወደተደላደለ ኑሮ ከፍ ያደርጋል፡፡ ከለየለት የከፋ ድህነት ወደተጨበጨበለት የተደነቀ ሀብት ያደርሳል፡፡ ዕውቀት መሰላል ነው፡፡…
Read 2901 times
Published in
ጥበብ