Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
ስብሃት ላንተ ምንድነው? አሪፍ መምህር ነው፡፡ እርፍናውን በአንድ ነገር ልንገርሽ፡፡ ይህንን አድርጊው ብሎ አያዝሽም፡፡ ዝም ብሎ ይነግርሻል፡፡ ውስጥሽ መዝራት ሲፈልግና ልትሰሪው እንደምትችይ ሲያውቅ አሁን የምነግርሽን ታሪክ ወጣት ብሆን ኖሮ Hi Storical novel አድርጌው እጽፈው ነበር ይልሻል እና አሪፍ የፍቅር ታሪክ…
Rate this item
(0 votes)
ስብሃትን እንዴት ትገልፀዋለህ? እንደልቡ ጽፎ፣ እንደልቡ የኖረ ደራሲ ነው፡፡ በኢትዮጵያ የአማርኛ ልቦለድ ውስጥ አዳዲስ ቅርፆችን ያስተዋወቀም ደራሲ ነበር፡፡ በኖረበት ዘመን ሁሉ ማበርከት የሚገባውን ሥራ አበርክቷል ብዬ አምናለሁ፡፡ በህይወት በነበረበት ጊዜ ስለእሱ ብዙ ተብሏል፡፡ በዚህ በኩል ዕድለኛ ነው ብዬ አምናለሁ፡፡ ከስብሃት…
Rate this item
(0 votes)
እንግዲህ በሣቅ እንፈነዳለን፡፡ እንደፊኛ ሳይሆን እንደ አበባ በአመት አንዴም የመፈንዳት ዕድል ለማይገጥማቸው ጭፍግግ አበቦች እየፀለይን፡፡ በአመት አንዴ ካልፈነዱ ምኑን አበባ ሆኑት በማለት እያሽሟጠጥናቸው በሳቅ መፈንዳት ምርጫችን ብቻ አለመሆኑ ይታወቅልን፡፡ ዕጣ - ፈንታችንም እንጂ፡፡ ዕጣ - ፈንታ ደግሞ ቦታና ጊዜ አይመርጥም…
Rate this item
(0 votes)
ዶርማችን ውስጥ ጠዋት አልጋዬ ላይ ሆኜ ሬድዮ እየሰማሁ ጓደኛዬ አዱኛ text አደረገልኝ፡፡ የጋሽ ስብሃትን “ሞት” የሚያረዳ ነበር - መልእክቱ፡፡ በጣም ደነገጥኩ፡፡ ተንተባተብኩ! የምናገረው ጠፋብኝ፡፡ “ምን ሆንክ?” አለኝ ጓደኛዬ መንጌ፡፡ ነገርኩት እሱም ደነገጠ፡፡ ውሸት በሆነ ብዬ ተመኘሁ፡፡ ግራ ገባኝ፡፡ ሬድዮኑን ዘጋሁና…
Rate this item
(0 votes)
በሌሎች ዘንድ የሚገኝ ጥበብን ለማየት፤ በአገር ውስጥ የቀሰሙትን ዕውቀት ሌላ አገር ሄጄ ብሰራበት የበለጠ ተጠቃሚ እሆናለሁ ብለው በማመን፤ በመኖሪያ አካባቢያቸው በሚፈጠር ግጭ ሰለባ ላለመሆንና በመሳሰሉት ምክንያቶች ኢትዮጵያዊያን ወደ ውጭ ይሄዳሉ፡፡ በጉብኝት፣ በሥራ፣ በስደት ባሕር ተሻግረው ከሚሄዱት አንዳንዶቹ ለራሳቸው፣ ለአገራቸውና ለሄዱባቸው…
Rate this item
(0 votes)
“ሥር ነቀል የፖለቲካና የኢኮኖሚ ለውጥ የሚያመጡ ዕቀዶችን ይዘናል” የከተማዋ ምክትል ከንቲባና የአቅም ግንባታ ቢሮ ኃላፊ ከሃያ በላይ እህት ከተሞች በበዓሉ ላይ ይሣተፋሉ ተብሎ ይጠበቃል፡ ህዳር 14/1879 እንደተቆረቆረች የሚነገርላት የአዲስ አበባ ከተማ 125ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ዛሬ በይፋ መከበር ይጀምራል፡፡ በዓሉ…