ጥበብ
(ክፍል አንድ) ( አየህ ከድርሰት አቅራቢዎች ወገን ብቻ ሳልሆን እኔም አንባቢ ነኝ - ድርሰት ሞልቷል ባይ ነኝ፡፡ በአማርኛ አያሌ ደራሲያን ይጽፋሉ እኮ፣ ብዙ አሉ…የስንቱን ስም ልጥቀስልህ፡፡ በተለይ ተጽፈውየተቀመጡና ያልታተሙ እጅግ ጥሩ-ጥሩ መጻሕፍት እንዳሉ አጋጥሞኛል፣ አውቃለሁም፡፡ ችግራችን የደራሲያን ሳይሆን በአንባቢያን በኩል…
Read 334 times
Published in
ጥበብ
አንድ እንግዳ የሆነ ታሪክ ልነግራችሁ ነው….ህልም ብዙ አይነት ገፆች አሉት፡፡ በነፍስና በስጋ መካከል ባለ ብርማ ቀለም ውስጥ ብዙ ገጠመኞችንና በትካዜ ተረግዘው የተወለዱ ሀሳቦችን ይዟል፡፡ እኛ በመካከል ነን…ህልም ውስጥ ስንኖር፡፡ ሆኖም እንጠይቃለን… አሁን ባሉን የስሜት ህዋሶች ከምንለማመደው ህይወት ውጭ የሆነን ህይወት…
Read 386 times
Published in
ጥበብ
አባትነት አያሌ መገለጫዎች አሉት፡፡ በብዙ መልኩም መተርጎም ይቻላል፡፡ ወንድ ልጅ ከልጅነት እስከ እውቀት ያለው ሰብዕና ለአባትነት የተዘጋጀ ነው፡፡ ተፈጥሮም ራሷ ሰብዕናችንን የምትቀርጸው ለአባትነት ብቁና ምቹ እንድንሆን አድርጋ እንደሆነ በጉዳዩ ላይ ያጠኑ ጠቢባን ሁሉ የሚስማሙበት ሀቅ ነው፡፡ መንፈሳዊ መሪው ማይለስ ሙንሮ…
Read 348 times
Published in
ጥበብ
ዐይን ለምን አየህ አይባልምና ፣ ካለሁበት ሆኜ ዙሪያ ገባውን ስማትር ድንገት ከዓይኔ ገባች። መሰጠችው መሰል አንገቴ እስኪታክተው ጅማቶቼ እስኪዝሉ ወደ’ሷ እያዞረኝ ተስለመለመ። ውበቷን በብሌኖቹ መዝኖ ወደዳት። የት አባታቸው እንደሚያውቋት እንጃ፣ ነገረኛው ዓይኔን ተከትለው ቀልብና ልቦናዬ በአንድ ድምፅ በልጅቷ ተማርከው አረፉት።…
Read 402 times
Published in
ጥበብ
ዘጠኝ ሞት ጥንቅቅ ተደርጎ የተሰራ ስነልቦናዊ ድራማ ነው። ይዞ የተነሳው ዓለማቀፋዊ ጭብጥ፣ የገጸ ባህርይ አሳሳልና የተዋንያኑ ብቃት እንዲሁም የሲኒማው የላቀ ደረጃ ተወዳጅ አድርገውታል። በዚህ ዳሰሳበፊልሙ የተነሳው ስነ-ልቦናዊ ጭብጥ ላይ በማተኮር ስለ ሞት፣ ስለ ሀዘን፣ እውነታን በመካድ ራስን ስለ መደለልና ስለ…
Read 540 times
Published in
ጥበብ
ሁሉም ይጮህ ነበር። ስሜቱን በጩኸትና ዋይታ መግለጽ ለማልችል ለእኔ፣ ምን ያህል ከባድ ጊዜ እንደነበር ማስረዳት ያዳግታል። በጣም ነበር የምወደው። መውደድ እሱ ለእኔነቴ የሆነልኝን ከአከለ፣ አዎ በጣም እወደዋለሁ።አባት ከሆነበት ቀን ጀምሮ እኔን ስትወልድ ያጣት አካሉን፣ ሕመምና ቁስል በእኔ ፈገግታ እያከመ የኖረ…
Read 402 times
Published in
ጥበብ