Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ጥበብ

Saturday, 10 March 2012 10:51

እንደ ስብሐት

Written by
Rate this item
(0 votes)
ከአዘጋጁ:- ውድ አንባብያን፤ በዚህ አምድ በአንጋፋው ደራሲ ስብሃት ገ/እግዚአብሔር የአፃፃፍ ዘዬ የተኳሉ ጥበባዊ፣ ማህበራዊና ባህላዊ እንዲሁም ፍልስፍናዊ መጣጥፎችና ወጐች ይስተናገዳሉ፡፡ እግረመንገዳችንንም ዕውቁን የብዕር ሰው ስብአት ለአብን እየዘከርን፡፡ ለአምዱ የሚመጥኑ ጽሑፎችን ብትልኩልን ሚዛን ላይ እያወጣን እንደየሁኔታውና አግባቡ እናስተናግዳለን፡፡ ዶክተር ሳሙኤል ጆንሰንና…
Saturday, 10 March 2012 10:48

መፈንቅለ ስብሐት”

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ሰሞኑን የታዋቂው ደራሲና ፈላስፋ ስብሐት ገ/እግዚአብሔርን ሕልፈተ ሕይወት ተከትሎ (ነፍስ ይማር ብያለሁ) ሚዲያው ሁሉ ስለ ሕይወት ታሪኩ፤ ስለስራዎቹና ስለፈላስፋው እያወራና እየጻፈ ባለበት በአሁኑ ሰሞን የሁኔታዎች መገጣጠም የሰመረለት አንድ ፊልም የመዲናዋ ሲኒማ ቤቶችን የተቆጣጠረ ይመስላል፡፡ “መፈንቅለ ሴቶች” ደራሲውና ሌሎች ታዋቂ ኮሜዲያን…
Rate this item
(0 votes)
በቅርቡ አንድ ቱባ የመንግስት ባለስልጣን “የሁለት ምርጫዎች ወግ” የሚል ቱባ መጽሐፍ ጽፈዋል - የታዋቂውን እንግሊዛዊ ደራሲ ቻርለስ ዲከንስን እውቅ መጽሐፍ “A Tale of Two Cities” ወይም “የሁለት ከተሞች ወግ” ርዕስን በመዋስ፡፡ እኔም የዚህን እውቅ መጽሐፍ ርዕስ ተውሼ፣ ይችን ሀይ ባይ…
Rate this item
(0 votes)
“በቅሎሽ ተቃጠለብሽ ማለትን ሰማሁ፡፡ አንቺ ግን መቼም አትወጅም፡፡ በቅሎዬ ተቃጠለብኝ ብለሽ ሳትልኪብኝ ቀረሽ፡፡ የአፈ ንጉሥ ነሲቡ በቅሎም ተቃጥሏል የሚሄድበት በቅሎ አጥቶ እየታዘለ ቢመጣልኝ እወድ ነበር፡፡ አሁንም እርጥባን ማለፊያ በቅሎ ሰድጀልሻለሁ፡፡ ለአፈ ንጉሥ ነሲቡ ያዋስሽው እንደሆነ እንኳን በቅሎዋን አገርሽንም እነቅልሻለሁ፡፡ ኮርቻ…
Monday, 05 March 2012 14:42

ስብሃት ደህና ሁን!

Written by
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮጵያ ሰሞኑን ካጣቻቸው ጽኑ አገር ወዳድ ምሁር ልጆችዋ አንዱ ስብሃት ገብረእግዚአብሔር ነው፡፡ ስብሃት ደራሲ፣ ጋዜጠኛ፣ በንባብ ብዙ ዕውቀት ያካበተ፣ ለዕውቀት የኖረ፣ በጽሑፎቹ አያሌ አዳዲስ ትምህርቶችንና ዕውነቶችን በሰላ ብዕር የሚገልጽ ሰው ነበር፡፡ በንባብ ያከበተው ዕውቀት ወጣቱን ብቻ ሳይሆን እንማር ካልን በርሱ…
Monday, 05 March 2012 14:39

የቤት ውስጥ ጥቃት ምንድነው?

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ጾታዊ ጥቃት ማለት ማንኛውም በማህበረሰቡ ውስጥ ያለውን የስርዓተ ጾታ ያልተማከለ (የኃይል/የስልጣን) ግንኙነት በመመርኮዝ በሌላው ላይ የሚደርስ ጉዳት/ጥቃት ወይም ማስፈራራት ነው፡፡ በርካታ አዋቂ ሴቶችና ሴት ሕጻናት የጸታ መድልዎ በሚደረግባቸው ማህበረሰቦች ውስጥ የሚገኙ ከመሆናቸው የተነሳ በአብዛኛው በእነሱ ላይ የሚደርሱ ጥቃቶች ወይም የሃይል…