ጥበብ
“The Old Man and The Sea” የገናናው አሜሪካዊ ደራሲ ኸርነስት ሄሚንግዌይ ዝነኛ ስራ ነው፡፡ አንብበን ተደንቀን በልባችን የያዝነው እንዳለ ሆኖ፣ የዘመነኞቹን ሀያሲያን አንጀት አርስ ውዳሴም አድምጠናል፡፡ “ከጽሁፉ አንድ ቃል ቢወጣ ወይም ቢቀየር ኖሮ፣ ጠቅላላ ድርሰቱ ሌላ መልክ ይኖረው ነበር!” በእኛ…
Read 3655 times
Published in
ጥበብ
ጥሩ የጥበብ ፈጠራ ምን አይነት ነው? መካሪ ነው፤ ዘካሪ፣ አስተማሪ፣ ህይወትን የሚያሳይ መነጽር ነው፡፡ እነዚህ ሁሉ የዋህ አስተያየቶች ናቸው፡፡ ምንድነው የዳንስ ትርጉም?...ሰው ሲደንስ ተደስቶ ነው ለማለት አይቻልም፡፡ በለቅሶም ሙሾ ሲያወጣ ይጨፍራል፡፡ ደረቱን እየመታ፡፡ ለዚህ ነው ለውበት ሀሊዮት ልናገኝ የማንችለው፡፡ ታሪክ…
Read 3140 times
Published in
ጥበብ
“እወድሃለሁ” የአስቴር አዲስ አልበም ወጣየታዋቂዋ ድምፃዊ አስቴር አወቀ “እወድሃለሁ” የተሰኘ አዲስ አልበም ሰኞ ዕለት ለገበያ ቀረበ፡፡ አስራ ሁለት ዘፈኖች የያዘው አልበም፤ የድምፃዊቷ ድርጅት በሆነው ካቡ ሪከርድስ ኤክስኩዩቲቭ ፕሮዲዩሰር የተሰራ ሲሆን የሚያከፋፍለው ኤሌክትራ ሙዚቃ ቤት ነው፡፡የአብዛኛዎቹ ዘፈኖች ግጥም እና ዜማ ደራሲ…
Read 4597 times
Published in
ጥበብ
Saturday, 07 September 2013 11:27
ድምፃዊ ሐመልማል አልበም አሳተመች የሞሃ ፔፕሲ ለአልበሙ ከግማሽ ሚ. ብር በላይ አውጥቷል
Written by Administrator
በ40 ዎቹ መጨረሻ ዕድሜዋ ላይ የምትገኘው አንጋፋዋ ድምፃዊ ሐመልማል አባተ፤ ሰሞኑን ዘጠነኛ አልበሟን ለጆሮ አብቅታለች፡፡ በአዲሱ አልበሟ ምን አዲስ ነገር ይዛ መጣች? የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ ሰላም ገረመው ከሐመልማል አባተ ጋር ተከታዩን ቃለምልልስ አድርጋለች፡፡ ብዙ ጊዜ አልበም የምታወጪው የበአላት ሰሞን ነው፡፡…
Read 5931 times
Published in
ጥበብ
አዲሱ አመት ከእሳት ጋር ሳይሆን ከሳቅ ጋር ----ድንገተኛ ጩኸት… ያልተጠበቀ ዋይታ… ድብልቅልቅ ያለ እሪታ…በ1997 ዓ.ም ወርሃ ጥር፡፡ ከወሩ ሌሊቶች በአንደኛዋ፡፡መነሻው ያልታወቀ ጉድ፣ በእኩለ ሌሊት ከተፍ ብሎ የሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢን አናወጠው። በእንቅልፍ እረፍትን ሊጎናጸፍ ወደየአልጋው የገባው፣ በየዶርሙና በየላይብረሪው መሽጎ ደብተሩ…
Read 2601 times
Published in
ጥበብ
አዲስ አድማስ ጋዜጣ ለዚህ ስላበቃኝ ልዩ ትዝታ አለኝ*እነፕሮፌሰር መስፍንና ፕሮፌሰር አስራት ደንበኞቼ ነበሩ*የጋዜጣ አዟሪነት ሥራዬ አንባቢ እንድሆን አድርጎኛል ከሊስትሮነት አንስቶ ሲዲ እስከማዞር ሥራ ላይ የተሰማራው ወጣት ተስፋዬ ፈጠነ፤ ለበርካታ ዓመታት ጋዜጣ ሲያዟር እነ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያምና ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ ደንበኞቹ…
Read 2061 times
Published in
ጥበብ