ጥበብ

Saturday, 11 January 2014 12:11

“አለሁ ---- አልሞትኩም”

Written by
Rate this item
(4 votes)
ረቡዕ ማታ በዛሚ 90.7 ኤፍ ኤም ሬዲዮ ላይ “አርቲስት ፈለቀ አበበ አረፈ” በሚል በስህተት በተነበበ ዜና እረፍት ምክንያት አርቲስቱ፣ ቤተሰቦቹ፣ጓደኞቹና አድናቂዎቹ እስከ ሀሙስ እለት ተረብሸው ነበር፡፡ በርካቶች ዜናውን ባለማመን ነገሩን ለማረጋገጥ አርቲስት ፈለቀ አበበ ተንቀሳቃሽ ስልክ ላይ ሲደውሉ ማምሸታቸውንና መዋላቸውን…
Rate this item
(1 Vote)
“አፍሪካዊ ማንነት ሳይፈጠር አፍሪካዊ ፍልስፍና የለም” አቶ ደረጀ ሕብስቱ፤ ታህሣሥ 12 ቀን 2006 ዓ.ም በወጣው አዲስ አድማስ ጋዜጣ “የአውሮጳ ፈላስፋዎችን የሚተቸው ኢትዮጵያዊ ፈላስፋ!” በሚል ርእስ ባቀረቡት ፅሑፍ፤ ፕሮፌሠር ፀናይ ሠረቀብርሀን በአፍሪካዊ ፍልስፍና አስፈላጊነት ላይ የሚያራምዱትን አቋም አስነብበውናል፡፡ የጽሑፌ ዓላማ ለፕሮፌሠሩ…
Rate this item
(3 votes)
ዛሬ በህይወታችን ውስጥ የአውሮጳ አስተሳሰብና ቁሳቁስ በፈቃዳችንም ይሁን ያለፈቃዳችን ወሳኝ አካላት ስለመሆናቸው የማንክደው እና የማናስተባብለው ደረቅ እውነታ ነው። ምንም እንኳ ሳይንሱ እንደሚለው የሰው ዘር መገኛው እኛ ብንሆንም መንግስታዊ ሥርዓትን በመጀመር ታሪካዊ ቅድሚያ ቢኖረንም ይህንን የበላይነት የአስተሳሰብ ብልጫ በማሳየት በዓለም ላይ…
Rate this item
(1 Vote)
ሶስተኛው መርህ የንግድ ተቋማት ለወጣት ሰራተኞች፣ ለወላጆች እንዲሁም ለተንከባካቢዎቻቸው ምቹ የሆነና አቅምን ያገናዘበ የስራ አከባቢን መፍጠር እንዳለባቸው ያትታል፡፡ ሰነዱ እንደሚያስረዳው ወጣት ሰራተኞች ስንል በህግ ለስራ ከተፈቀደው ዝቅተኛ የእድሜ ወሰን(14 አመት) የዘለሉና በገቢ ማስገኛ ስራዎች ላይ ተሰማርተው የሚገኙትን ነው ፡፡ የእነዚህ…
Rate this item
(3 votes)
“ቅኔን ሳያውቁ ቅኔን መፍታት ታላቅ ድፍረት”በሚል ርእስ ለቀረበ ትችት የተሰጠ መልስ በሌላ የወረቀት ሥራ ብዙ ጊዜ ስለምጠመድ አልፎ አልፎ ካልሆነ በስተቀር ጋዜጣዎችን የማንበብ የዳበረ ልምድ የለኝም፡፡ ታኅሣሥ 19 ቀን 2006 ዓ. ም የወጣው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ ስምህ ተጠቅሷልና ተመልከተው…
Rate this item
(1 Vote)
የአፍሪካ 100 ምርጥ ዩኒቨርሲቲዎች ሰሞኑን ይፋ የተደረጉ ሲሆን የደቡብ አፍሪካዎቹ - ዩኒቨርሲቲ ኦፍ ሳውዝ አፍሪካ፣ ዩኒቨርሲቲ ኦፍ ኬፕታውንና ዩኒቨርሲቲ ኦፍ ስቴሌንቦስች ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ያለውን ደረጃ እንደወሰዱ “ፎር አይሲዩ” የተባለው ተቋም አስታወቀ፡፡የታንዛኒያው ዩኒቨርሲቲ ኦፍ ዳሬሰላም በአራተኛነት ጣልቃ ቢገባባቸውም፣ ዩኒቨርሲቲ ኦፍ…