ጥበብ

Rate this item
(2 votes)
የሀገር ነገር - የራስ ነገር!የዓለም ዋንጫን ተከትሎ - የጋዜጠኛ አበበ ግደይን የብራዚላዊያን እግር ኳስ አፍቃሪነት ባደመጥኩ ጊዜ፣ ዋንጫ የተነጠቀችውን ሀገራቸውን አደባባይ ጭርታ ከማዳመጥ ይልቅ የሞትን ጨለማ በቴስታ መግጨት መርጠው፣ ከስቴዲየም ጫፍ እየተፈጠፈጡ መሞታቸው ሲያስደንቀኝ ከርሞ ነበር፡፡ ግን ደሞ እዚህች አየር…
Rate this item
(0 votes)
 ሩሲያዊው ቢሊየነር ድሚትሪ ራይቦሎቭሌቭ፤ በቅርቡ ከቀድሞ ሚስቱ ጋር የፈፀመውን ፍቺ እንደ ድንገተኛ የቢዝነስ ኪሳራ መቁጠሩ አይቀርም። የኢትዮጵያ ታላቁ ህዳሴ ግድብን እኮ ነው ክፈላት የተባለው፡፡ ቢሊዬነሩ 27 ዓመት በትዳር አብራው ከዘለቀችው ኢሌና ጋር ፍቺ መፈፀሙን ተከትሎ የስዊስ ፍ/ቤት የቀድሞ ባለቤቱ 4.8ቢ.…
Rate this item
(1 Vote)
ውድ እግዚአብሔር፡- ስቴፕለር ከታላላቅ ፈጠራዎችህ አንዱ ይመስለኛል፡፡ ሩት - የ5ዓመት ህፃንውድ እግዚአብሔር፡-ቀናተኛ ዓምላክ ነህ ሲባል ምን ማለት ነው? እኔ እኮ ሁሉ ነገር ያለህ ነበር የሚመስለኝ፡፡ ጆን - የ7 ዓመት ህፃንውድ እግዚአብሔር፡-የሰንበት ት/ቤት ለምን እሁድ ሆነ? የእረፍት ቀናችን እኮ ነው፡፡ ራሄል …
Rate this item
(0 votes)
ፈጠራው በአዲስ አበባ የትራፊክ አደጋን ይቀንሳል ተብሏል“እነዚህ የላቀ የፈጠራ ክህሎት ከታደሉ የአሜሪካ ተማሪዎች ጥቂቶቹ ናቸው” - ባራክ ኦባማ የ18 አመት ዕድሜ ያለው ትውልደ ኢትዮጵያዊው ተማሪ ፈለገ ገብሩ፣ የትራፊክ አደጋን ለመቀነስ ያስችላል የተባለውን የቴክኖሎጂ ፈጠራውን ባለፈው ሳምንት በዋይት ሃውስ በተካሄደው የሳይንስ…
Saturday, 07 June 2014 14:09

የፍቅር ጥግ

Written by
Rate this item
(2 votes)
ፍቅር እሳት ነው፡፡ ልብህን ያሙቀው ወይም ቤትህን ያቃጥለው ግን ማወቅ አትችልም፡፡ ጆአን ክራውፎርድብዙ ሰዎች ካንተ ጋር በሊሞዚን ተሳፍረው መሄድ ይሻሉ፡፡ አንተ የምትፈልገው ግን ሊሞዚኑ ሲበላሽ አብረውህ አውቶብስ የሚሳፈሩትን ነው፡፡ ኦፕራ ዊንፍሬይፍቅር እርስ በእርስ መተያየት አይደለም፤ ወደ አንድ አቅጣጫ አብሮ ማየት…
Saturday, 07 June 2014 14:08

የፍቅር አቡጊዳ

Written by
Rate this item
(0 votes)
አቶ መርሻ በኩራት ጨበጠው፡፡ ዕድላዊት ብሩህ ፈገግታዋን ፈነጠቀችለች፡፡ እሱም በቡናማ ዓይኖቹ አስተዋላት… ያኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ልቧ ተሸበረ፡፡ ያኔ የአተነፋፈስ ስርዓቷ በጥቂቱ ተዛባ፡፡ ከያኔዋ ቅፅበት ጀምሮ ዕድላዊት መልስ ያላገኘችለት ጥያቄ በውስጧ ተጭሯል፡፡ የረሐብ የመሰለ፣ ያን ሰው የማግኘት፣ የራስ የማድረግ፣ በውል ይኼ…