ጥበብ
“ኒሂሊዝም” (Nihilism) በ19ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ በምድረ አውሮፓ የተነሳ ርዕዮት ሲሆን ቃሉን ለመጀመሪያ ጊዜ የተገለገለው ጀርመናዊው ፈላስፋ ፍሬድሪክ ሄኔሪክ ጃኮቢ (1743-1819) ነው፡፡ ኒሂሊዝም እንደ የሚገባበት አውድ እና ዲሲፕሊን የተለያዩ መልኮች ቢኖሩትም አስኳሉ “ክህደት” ነው፡፡ ሃይማኖት ቢሉ እምነት፣ ባህል ቢሉ እውቀት፣…
Read 2047 times
Published in
ጥበብ
“ሰው ለሰው” ድራማ ከሶስት ዓመት ተኩል በላይ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ሲታይ ቆይቶ በቅርቡ ተጠናቋል:: “አዲስ አድማስ ጋዜጣ”ም ድራማው ከተጠናቀቀበት ሳምንት አንስቶ ባሉት ሶስት ተከታታይ ሳምንታት ድራማውን የተመለከቱ አስተያየቶች ሲያስተናግድ ቆይቷል:: ጋዜጣውም ሆነ ፀሐፊዎቹ ለድራማችን ትልቅ ትኩረት በመስጠት የመወያያ ርዕሰ ጉዳይ በማድረጋቸው…
Read 1786 times
Published in
ጥበብ
“የቁልቢ ገብሬል ስለቴን ሰምቶኛል፣ ባሌም ውሽሞቼም ተስማምተውልኛል”ይህን ግጥም በዜማ ስታንጐራጉረው የሰማኋት አንዲት አዝማሪ ናት፡፡ ለግጥሙ ምክንያት ይኖራታል፤ አንድም ባሏና ውሽሞቿ የዝሙት ምስጢራቸውን ተገላልጠው በስምምነት ይኖራሉ፤ አለዚያም በባሎቻቸው ላይ (በሚስቶቻቸው ላይም ሊሆን ይችላል) ሲሴስኑ የታዘበቻቸውን ገልቱዎች ለመጐሸም የወረወረችው የትዝብት ድንጋይ ነው…
Read 2609 times
Published in
ጥበብ
መነሻዬሰሞኑን የጥበብ ባለሙያው አብርሃም ወልዴ የአይዶል ሾው የልዑካን ቡድን በደሴና በባህር ዳር ውድድር ሲያካሂድ በቴሌቪዥን መስኮት ተከታትያለሁ። መቼም ወሎና ጎጃም ሲነሱ የቀድሞዎቹን የወሎ ኪነትና የጎጃሙን ጊሽ ዓባይ የሙዚቃ ቡድኖች በማስታወስ “በዚህ የአይዶል ውድድር ምን ዓይነት ጥበብ እናያለን?” የሚል ጉጉት መፈጠሩ…
Read 2344 times
Published in
ጥበብ
ያመሸ እንግዳ‹‹የብርሃን ፈለጎች››ን ካነበብኩት ቆየሁ፡፡ ግን ቻርልስ ቻፕሊን ‹‹ብቻዬን ከበብኳቸው›› እንዳለ፣ ኑሮ ብቻዋን ክብብ አድርጋ ብታዋክበኝ፤ደግሞም ጸጋዬ ገ/መድህን ‹‹የማይበስል ወጬት ጥጄ›› እንዳለ፤ የማይበስል ኑሮ ጥጄ፤ ያን እፍፍ… ስል፤ ይህን ሳከስል፤ አላደርስ ቢለኝ፤‹‹የብርሃን ፈለጎች››ን እንዳነበብኩ የተሰማኝን ስሜት በአፍላው የመግለፅ ዕድል አጥቼ…
Read 2131 times
Published in
ጥበብ
ፍቅር እንደ ቫይረስ ነው፤ ማንም ሰው ላይ በማንኛውም ሰዓት ሊከሰት ይችላል፡፡ማያ አንጄሎወንዶችን ካልወደድሻቸው እላይሽ ላይ ይሰፍሩብሻል፤ የወደድሻቸው ስትመስያቸው ግን ከመቅፅበት ፊታቸውን ያዞሩብሻል፡፡ቢዮንሴ ኖውሌስፈፅሞ አፍቅራ የማታውቅ ሴት ጨርሶ ኖረች ልትባል አትችልም፡፡ጆን ጌይ(እንግሊዛዊ ገጣሚና ፀሃፌ ተውኔት)ለፍቅር መድሃኒቱ የበለጠ ማፍቀር ብቻ ነው፡፡ሔነሪ ብሮሜልምንጊዜም…
Read 5592 times
Published in
ጥበብ