ጥበብ
የፍቅርን ዋና ትርጉም ለመረዳት ይመስለኛል፣ አንዳንድ ጊዜ የምፅፈው፡፡ ፍቅርን ለመረዳት ብፅፍም ተረድቼው አላውቅም፡፡ የማውቀው ነገር ግን አለ፡፡ ፍቅርን ባላውቅም የማውቀው ነገር አለ፡፡ ይኼውም የፍቅር ተቃራኒ ፍርሐት መሆኑን ነው፡፡ የጨዋታው ህግ ይሄ ብቻ ነው፡፡ በአለፈው ወር አንድ ፒያኖ የሚጫወት ሰውዬ ትርዒት…
Read 1796 times
Published in
ጥበብ
ለምን ትጽፋለህ ? የሚሉኝ አሉስለሚያመኝ ነዉ። የምጽፈዉም ሲያመኝ ነዉ።ሲያመኝ ነጩ ወረቀት ላይ ራሴን አክማለሁነጭ ወረቀት ጤና-አዳም ነዉነጭ ወረቀት ዳማ-ከሴ ነዉ። ነቢይ መኮንን (ቁጥር ሁለት ስዉር-ስፌት) በነቢይ ግጥሞች የሚመሰጥ አንባቢ ለኅላዌ ህመም ፈዉሱ፥ ምሱ ቅኔ መበተን መሆኑ ያስደምመዋል። ባህላዊ ሀገራዊ ጤና-አዳም…
Read 1996 times
Published in
ጥበብ
የጐንደሩ “በለአም” በለአም በምድረ እስራኤል የኖረ ኦሪታዊ ነቢይ ነው፡፡ አያ ታሪኩ ደግሞ ከጣሊያን ወረራ ጀምረው ጐንደር ከተማ በተለይ “ፒያሳ” ተብሎ በሚጠራው ሰፈር ነዋሪ ናቸው፡፡ በለአም በረከተ መርገም የተሰጠው ነቢይ ነበረ፡፡ አያ ታሪኩም በረከተ ዘለፋ ወእርግማን የተሰጣቸው ይመስላሉ፡፡ በለአም እየዞረ የሚረግምባት…
Read 1875 times
Published in
ጥበብ
አትሌት ኃይሌ ገ/ስላሴ ባለፈው ዓመት የያዝናቸውን የስራ እቅዶች ከሞላ ጐደል ማከናወን ችለናል፡፡ ለአዲሱ አመት የተላለፉም አሉ፡፡ በአጠቃላይ 2006 መጥፎ አመት አልነበረም፤ ጥሩ ነበር ብዬ አስባለሁ፡፡ በአዲሱ ዓመት ሁሉም ሰው ሃላፊነት እንዲወስድ እጠይቃለሁ፡፡ ሃላፊነትን መውሰድና መወጣት ቀላል ነገር ይመስላል እንጂ ከባድ…
Read 1229 times
Published in
ጥበብ
በ“ጆሲ” እና “ሰይፉ” ፕሮግራሞች ሲለካ! ኢቢኤስ ቴሌቪዥን፤ በቅርቡ “አወቃቀሬን አሻሽላለሁ” ብሎ “ኢብኮ” በሚል ስያሜ ብቅ ላለው ኢቲቪ፣ እንደ አማራጭ በመሆን የተለያዩ አዝናኝና አስተማሪና ዝግጅቶችን እያቀረበልን ነው፡፡ ተፎካካሪ ሊባሉ የሚችሉ ቶክሾዎችም የይዘትና ቅርጽ ልዩነት ሳይኖራቸው እንግዶቻቸውን እያቀረቡልን፣ ከስኬታቸውም ይሁን ከውድቀታቸው ትምህርት…
Read 4191 times
Published in
ጥበብ
ተወልዶ ያደገው ጎንደር ነው፡፡ በአባቱ የሥራ ጸባይ ምክንት በልጅነቱ አሥመራን፣ አቆርዳትን፣ ተሰኔን ጨምሮ ወደተለያዩ አካባቢዎች ተጉዟል፡፡ እናቱ በልጅ አስተዳደግ በጣም ጥብቅ በመሆናቸው ከቤት እንዲወጣ የሚፈቀድለት ወይ ወደ ትምህርት ቤት፣ ወይ ወደ ቤተክርስቲያን ብቻ ነበር፡፡ ያንን ዘመን ሲያስታውስ በኪነ ቅብ ሥራዎች…
Read 1677 times
Published in
ጥበብ