ላንተና ላንቺ

Rate this item
(1 Vote)
ኤችአይቪ ኤይድስ በእርግዝና፣ በምጥ፣ በወሊድ እና ጡት በማጥባት ወቅት ከእናት ወደ ልጅ ሊተላለፍ ይችላል። ሚችል ሲሆን ይህንን ለመከላከል የሚሰሩ ስራዎች Prevention of Mother to Child Transmission of HIV (PMTCT) ማለት መጠሪያ ነው። ኤችአይቪ በደምዋ ውስጥ ያላት ሴት በእርግዝና ወቅት ምንም…
Rate this item
(71 votes)
ከብረት የተሰራ የእርግዝና መከላከያ ዶ/ር ኃ/ጊዮርጊስ አውላቸው ከላይ የምትመለከቱት ፎቶ ጥንት ሴቶች ተገደው በመደፈር እንዳያረግዙ የሚጠቀሙበት የእርግዝና መከላከያ ነበር፡፡የተለያዩ ጥናቶች እንደሚያስረዱት ረዘም ካለው ጊዜ ጀምሮ እናቶች እርግዝናን ለመከላከል የተለያዩ መንገዶችን ይሞክሩ ነበር፡፡ ከእንስሳት የሚወገድ ቆሻሻን (poop) ጨምሮ መርዛማ ነገሮችን እስከመጠጣት…
Rate this item
(3 votes)
“...ትዝ ይለኛል። አንዲት ጉዋደኛዬ የመጀመሪያ ልጅዋን እርጉዝ ሆና ሳለች በአጠገቡዋ ድመት አትደርስም ነበር። ለምንድነው ? ብዬ ስጠይቃት ድመትም ሆነች ውሻ በአጠገቤ አላስደርስም። ምክንያቱም በሽታ የሚያስይዙኝ ይመስለኛል...ትል ነበር። እኔ ግን ከድመት ጋር በጣም ቅርብ የሆነ አኑዋኑዋር ስለምኖር የምትለኝን ነገር አልሰማም ነበር።…
Rate this item
(0 votes)
ከ2015-2030/ የእናቶች ሞት ከ1000/በሕይወት ከሚወለዱ 70/እንዲሆን አለም አቀፍ ስምምነት ተደርሶአል፡፡ የኢትዮያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር 24ተኛውን አመታዊ ጉባኤ በውጭው አቆጣጠር ፌብረዋሪ 16 እና 17/20016/ ማለትም የካቲት 8/እና 9/2008 ዓ/ም በአዲስ አበባ ሒልተን ሆል አካሂዶአል፡፡ የጉባኤው መሪ ቃልም ከምእተ አመቱ የልማት…
Rate this item
(1 Vote)
እንደውጭው አቆጣጠር ፌብረዋሪ 16 -17/20016 በአዲስ አበባ ሒልተን ሆል የተካሄደው የ ኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር ESOG አመታዊ ጉባኤ መሪ ቃል (From MDG to SDG reinvigorating ) ከምእተ አመቱ የልማት ግብ ወደ ዘለቄታዊ የልማት ግብ በሚደረገው ሽግግር የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን…
Rate this item
(0 votes)
 ኢትዮጵያ በአፍሪካ ደረጃ ብዙ ህዝብ ከሚቆጠርባቸው አገራት በ2/ተኛ ደረጃ የምትገኝ አገር ናት። የወሊድ መጠኑ በአንድ ሴት 4.1/ ሲሆን የእናቶች ሞት መጠን ደግሞ በ1000/ በሕይወት ከሚወለዱ ሕጻናት 420/መሆኑን ሰነዶች ያረጋግጣሉ። በተለያዩ ምክንያቶች አብዛኞቹ እናቶች ልጆቻ ቸውን የሚወልዱት በቤታቸው ሲሆን ወደሕክምና ተቋም…