ላንተና ላንቺ

Rate this item
(0 votes)
እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ1960ዎቹ Steptoe እና Edwards የተባሉ ሳይንቲስቶች የእንስሶችን እንቁላል ከእንስሶቹ ሰውነት ውጭ የማዳቀል ስራ ጀምረው ነበር፡፡ ከዚህም በመነ ሳት ሰዎችም በዚህ መንገድ ልጅ እንዲያገኙ ማድረግ ይቻላል ብለው ቢያምኑም በሳይንሱ አለም ያሉ ሰዎችን ጨምሮ የብዙዎችን ድጋፍ ግን ማግኘት አልቻሉም…
Rate this item
(0 votes)
በአለም አቀፍ ደረጃ ወደ 15/ሚሊዮን የሚሆኑ በእድሜያቸው ከ15-19 የሆኑ ታዳጊ ልጃገረዶች በሕይወት ዘመናቸው ተገድዶ መደፈር እንደደረሰባቸው መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ምንም እንኩዋን በአለምአቀፍ ደረጃ መረጃዎች በትክክል ባይጠቁሙም ወንዶች ልጆች የዚህ ሰቆቃ ሰለባ እንደሚሆኑ ተጠቁሞአል፡፡ ጾታዊ ጥቃት የሚባለው በብዙ አይነት መንገድ የሚገለጽ ጥቃት ሲሆን…
Rate this item
(2 votes)
 ወሲባዊ ትንኮሳ ማለት ምን ማለት ነው?ወሲባዊ ትንኮሳ ካለ መጨረሻው ወሲባዊ ጥቃት ሊሆን ይችላል፡፡ ሁለቱም ትርጉዋሜዎች የሚ ገልጹት ፈቃደኝነትን መሰረት ያላደረጉ አንዱ በአንዱ ላይ ማለትም ወንድ በሴት ላይ ወይንም ወንድ በወንድ ላይ በማስገደድ፤ በማባበል፤ ወይንም በጉ ልበት የሚፈጽሙት ድርጊት ስለሆነ እና…
Rate this item
(4 votes)
ባለፈው ሳምንት እትም ለንባብ ያልነው እስፖርትንና እርግዝናን የሚመለከት ርእሰ ጉዳይ ነው፡፡ የሴቶች ገጽ የተባለው ድረገጽ ያወጣቸው መረጃዎች በአጭሩ ተቀንጭበው ማለትም ዋና ዋና የተባሉት ቁምነገሮች ተመርጠው እንጂ የቀረቡት ነጥቦች ብቻ አይደሉም ለንባብ የወጡት፡፡ በዚህ እትምም ቀሪዎቹን ጠቃሚ ነገሮች እናስነብባችሁዋለን፡፡ አንዲት ሴት…
Rate this item
(4 votes)
 እርግዝና….ልጅ መውለድ…ሕጻን… በሚል ርእስ ለንባብ የበቃው መረጃ በተለይም ከእርግዝና ቀደም ካለ ወቅት ጀምሮ እስፖርትን መስራት ምን ይጠቅማል በሚል ዝርዝር ሁኔታውን እንደሚከተለው ያስነብባል፡፡ Women health የተባለው ድረገጽ ከእርግዝና በፊትም ሆነ በእርግዝና ወቅት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ ምን ያህል ጠቀሜታ እንዳለው እና…
Rate this item
(3 votes)
አንዲት ሴት ጽንስ እንዳትቋጥር ከሚያደርጓት ምክንያቶች መካከል ከመጠን ያለፈ ውፍረት አንዱ ነው፡፡ በሚሺጌን ዩኒቨርሲቲ የተደረገው ጥናት እንደሚያመላክተው የቦዲ ማስ ኢንዴክስ (Body Mass Index) ልኬታቸው 40 የሆነ ሴቶች መጠነኛ የሰውነት ክብደት ኖሯቸው የቦዲ ማስ ኢንዴክሳቸው ከ18.5 እስከ 24.9 ከሚለካ ሴቶች ጋር…