ላንተና ላንቺ
የኢትዮጵያ የማህጸንና ጽንስ ሐኪሞች ማህበር ESOG ከተመሰረተ እነሆ የ28ኛ አመቱን ጉባኤ ከየካቲት 9-10/ 2012/ እ.ኤ.አ Feb 17-18/2020 በአዲስ አበባ አካሄደ፡፡ ጉባኤው ከመካሄ ዱም በፊት ለሶስት ቀናት ያህል ለማህጸንና ጽንስ ሕክምና ባለሙያዎች የሙያ ማዳበሪያ ስልጠናዎች በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም…
Read 12964 times
Published in
ላንተና ላንቺ
በእንግሊዝኛው Menstrual hygiene በአማርኛው የወር አበባን ጤናማ በሆነ መንገድ ማስተ ናገድ በአለም አቀፍ ደረጃ ቀን ተወስኖለት እ.ኤ.አ May 28- አመታዊ ቀን ሆኖ በመገናኛ ብዙሀንም ሆነ በተለያዩ እለቱ ሊታሰብ በሚገባቸው ቦታዎች ሁሉ እንዲታሰብ የተወሰነ ሲሆን በ2018/አመታዊ ቀንም #No More Limits የሚል…
Read 13715 times
Published in
ላንተና ላንቺ
ባለፉት 30 አመታት ከ40 አመት በላይ በሆነው እድሜያቸው የሚወልዱ ሴቶች ቁጥር እየጨመረ መሆኑን ከሶስት አመት በፊት የወጣ አንድ ጥናት ያመለክታል፡፡ ለዚህ ቁጥር መጨመር እንደምክንያት የሚቆጠረውም የተለያዩ ባህላዊ እና ልማዳዊ ድርጊቶች ያመጡት ማህበራዊ ለውጥ ነው ተብሎ ይገመታል፡፡ Sharmila Deshpande – Jul…
Read 38423 times
Published in
ላንተና ላንቺ
አንድ ጥያቁ አለኝ? እኔ ከብልቴ የሚወጣ መጥፎ ሽታ ያለው ፈሳሽ አለኝ፡፡ በምን ምክንያት ይሆን? እንዴትስ ነጻ መሆን ወይንም ሽታውን ማስወገድ እችላለሁ? የሚለው ጥያቄ የቀረበው Center for Young Women›s Health የተባለው ድረገጽ ላይ ለባለሙያዎች ነው፡፡ ጥያቄው ይህ ብቻም አይደለም ሌሎች መልስ…
Read 25644 times
Published in
ላንተና ላንቺ
በአለም አቀፍ ደረጃ ወደ 15/ሚሊዮን የሚሆኑ በእድሜያቸው ከ15-19 የሆኑ ታዳጊ ልጃገረዶች በሕይወት ዘመናቸው አስገድዶ መድፈር እንደደረሰባቸው መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ምንም እንኩዋን በአለምአቀፍ ደረጃ መረጃዎች በትክክል ባይጠቁሙም ወንዶች ልጆችም የዚህ ሰቆቃ ሰለባ እንደሚሆኑ ተጠቁሞአል፡፡ ጾታዊ ጥቃት የሚባለው በብዙ አይነት መንገድ የሚገለጽ ጥቃት ሲሆን…
Read 13958 times
Published in
ላንተና ላንቺ
ESOG የኢትዮጵያ የማህጸንና ጽንስ ሐኪሞች ማህበር እና በምህጻረ ቃሉ CIRHT እየተባለ የሚጠራው መስሪያ ቤት በትብብር ከሚሰሩ ዋቸው ፕሮጀክቶች አንዱ ወደ ማህጸንና ጽንስ ሕክምና ልዩ ትምህርት የሚገቡ ጠቅላላ ሐኪሞች ጥራትና ብቃት ባለው መንገድ ደረ ጃውን ያሟላ ትምህርት በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች በተመሳሳይ መንገድ…
Read 8823 times
Published in
ላንተና ላንቺ