ላንተና ላንቺ

Rate this item
(6 votes)
 ለሰዎች ጤና መታወክ ምክንያት የሚሆኑ የተለያዩ ባህሪዎች፣ አኗኗሮች፣ አመጋገቦች ወይንም የምቾት አጠባበቅና በተለያዩ ምክንያቶች መንገላታት የመሳሰሉት የሚጠቀሱ ሲሆን ቀደም ባሉት ዘመናት ምክንያታቸው ባልታወቀ ሁኔታ ለሚከሰቱ ሕመሞችም መፍትሔውን ማግኘት አስቸጋሪ እንደነበር የታሪክ ድርሳናት ያወሳሉ። ከእነዚህም ሕመሞች መካከል የጡት ካንሰር ይገኝበታል። የጡት…
Rate this item
(1 Vote)
ESOG) 25ኛ አመት የብር ኢዮቤልዩ በአሉን አከበረ • ደም በመለገስ ምክንያት እናትን ከሞት አተረፈ ማለት ሐገር አተረፈ ማለት ነው፡፡ • በኢንክፌክሽን እና በመሳሰሉት እናቶች ለመሞት ከ3-5 ቀን ጊዜ ይኖራቸዋል፡፡ • በደም መፍሰስ ምክንያት ለመሞት ግን እናቶች የሁለት ሰአት ብቻ ጊዜ…
Rate this item
(0 votes)
 ጥር 25/2007 ዓ/ም አመሻሹ ላይ የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር 25ኛ አመት በአልና አመታዊ ኮንፍረንስ እንዲሁም የአፍሪካ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ፌደሬሽን 2ኛው አመታዊ ጉባኤ መክፈቻ ስነስርአት ከተካሄደ በሁዋላ ስነስርአቱ ዛሬ ተፈጽሞአል። የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር 25ኛ አመት በአልና አመታዊ…
Rate this item
(1 Vote)
 • ደም መስጠትም ሆነ መቀበል ሰጪውንም ሆነ ተቀባዩን የማይጎዳ ሰብአዊ አገልግሎት ነው። • ደም መለገስ ማለት ልትቋረጥ የነበረችን ሕይወት እንደገና ተስፋዋን ማለምለም የሆነ ሰብአዊ አገልግሎት ነው። • ደም በፈቃደኝነት መለገስ... የስጦታዎች ሁሉ ስጦታ ነው። “ደም ልገሳ በኢትዮጵያ - ከ1962 ዓ/ም…
Rate this item
(0 votes)
 በአንድ ቀልድ ጽሁፋችንን እንጀምር። “ጎን ለጎን ቁጭ ብለው የማይነጋገሩ ወንድና ሴት ካሉ እነርሱ ባልና ሚስት ናቸው” ይላል። ሁሉንም ባለትዳሮች ከዚህ ያውጣችሁ የሚል ይሆናል የዚህ አምድ ምኞት። በተለይም ሰሞኑን በክርስትናው እምነት ተከታዮች ዘንድ የሚከበሩ በአላትን ያሳለፍን ስለሆነ በእንደዚህ ያለው ወቅት ደግሞ…
Saturday, 14 January 2017 16:14

“ESOG… 25ኛ አመት...”

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ጥር 25-27 የኢትዮያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር 25ኛ አመት የብር ኢዮቤልዩ፣ጥር 25-27 የኢትዮያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር ESOG ›መታዊ ጉባኤ፣ጥር 25-27 የአፍሪካ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር ፌደሬሽን 2ኛ ጉባኤ ይካሄዳል። የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር ከተቋቋመ 25 አመት ሞላው። ጉባኤው…