ላንተና ላንቺ

Rate this item
(2 votes)
ማረጥ በየትኛዋም ሴት ላይ ሊከሰት የሚችል ተፈጥሮአዊ ክስተት ቢሆንም ጥቂት የማይባሉ ሰዎች እንደ አንድ የጤና እክል ሲቆጥሩት ይስተዋላል፡፡ ይህ አይነቱ አስተሳሰብ ፈፅሞ የተሳሳተና ከሳይንሰዊ እይታ ውጪ የሆነ ነው፡፡ በዛሬው ፅሁፋችን እውን ማረጥ ተፈጥሮአዊ ነው ወይንስ ጥቂቶች እንደሚሉት የጤና እክል ነው?…
Rate this item
(0 votes)
የኤችአይቪ ቫይረስ በወሊድ፣ በእርግዝና እንዲሁም በጡት ማጥባት ወቅት ከእናት ወደ ልጅ የመተላለፍ እድሉ እጅግ ከፍተኛ ነው ተገቢው የህክምና ክትትል ካልተደረገም የመተላለፍ እድሉ ከ25-35% የጨመረ ነው፡፡ Prevention of Mother-to-Child Transmission (PMTCT) of HIV/AIDS in Ethiopia: IntraHealth International/Hareg Project End-of-Project Report: September…
Rate this item
(6 votes)
ህጻናትን በፍቅርና በሰላም ማሳደግ የሚቻለው ይበልጡኑ ወላጆች ኃላፊነት የሚሰማቸው እና ጥሩ ምሳሌ ሲሆኑ ነው፡፡ ቤተሰብህን በተሸለ ደረጃ መምራት ማለት አለምን በተሸለ ደረጃ ለመምራት ዝግጁ መሆን ማለት ነው የሚለው የጠበብት ንግግር ተግባራዊ እንዲሆን ሁሉም ልብ ሊለው የሚገባ ነገር ነው፡፡ ወላጅ ልጅን…
Rate this item
(0 votes)
›› የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር ሓል..ማ ኤችአይቪ ኤይድስ ከእናት ወደልጅ እንዳይተላለፍ በአገር ደረጃ ከሚደረገው ጥረት ተሳታፊ በመሆኑ ከተለያዩ የግል የህክምና ተቋማት ጋር አብሮ ይሰራል፡፡ በመሆኑም በኦሮሚያ መስተዳድር አዳማ ከተማ በሚገኙ የግል የህክምና ተቋማት ያለውን አሰራር በዚህ እትም ለንባብ አቅርበነዋል፡፡…
Rate this item
(3 votes)
የፅንስ ማቋረጥ ሕግ አተረገጓጎም... 551(ሀ) ‹‹በመደፈር ወይም በዘመድ መካከል በተደረገ የግብረ ሥጋ ግንኙነት ምክንያት ፅንሱ የተገኘ ሲሆን...›› የፅንሱ መቋረጥ የሚካሄደው እርጉዟ ሴት በምትሰጠው ቃል መነሻ መሰረት ነው፤ “ከአስገድዶ መድፈር ፣ ከቤተዘመድ ጋር በተደረገ ግንኙነት ምክንያት”.. ማለቷ በቂ ይሆናል፡፡ ሌላ ተጨማሪ…
Rate this item
(12 votes)
በአለም አቀፍ ደረጃ በየአመቱ ወደ 20 ሚሊዮን የሚሆኑ ደህንነቱ ያልተጠበቀ ጽንስ ማቋረጥ ሲፈጸም ይህም ከ10/እርግዝናዎች አንድ ደህንነቱ ያልተጠበቀ እርግዝና እንደሚከወን ያሳያል፡፡ በአለም አቀፍ ደረጃ ከሚያጋጥሙት ጽንስ ማቋረጦች 1/3ኛ የሚሆኑት ደህንነቱ ያልተጠበቀ ነው፡፡ 90 % የሚሆነው ደህንነቱ ያልተጠበቀ ጽንስ ማቋረጥ የሚፈጸመው…