Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Saturday, 19 January 2013 14:54

"ፍልስፍና 1" ለውይይት ይቀርባል

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ሚዩዚክ ሜይዴይ "ፍልስፍና 1" በተባለው የብሩክ አለምነህ መጽሐፍ አንድ ርዕስ ላይ ውይይት እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡ ነገ አምስት ኪሎ በሚገኘው ብሔራዊ ሙዚየም አዳራሽ በሚካሄደው ውይይት ላይ "ማህበራዊ ሱሰኝነት" የሚለው ርዕስ የተመረጠ ሲሆን የመነሻ ሐሳብ በማቅረብ ውይይቱን የሚመራው የሙዚቃ ሃያሲ ሰርፀ ፍሬስብሀት ነው፡፡
Rate this item
(0 votes)
ለ3ኛ ጊዜ በጐንደር ከተማ በተካሄደው "ኢትዮጵያን በጐንደር ብሔራዊ የባህል ፌስቲቫል ላይ በወጣቶች የቀረበው "ግጥም በዋሽንት በመሰንቆ" በቋሚነት እንዲካሄድ ተጠየቀ፡፡ ባለፈው ረቡዕ ማምሻውን በከተማዋ "ዕልልታ አዳራሽ" ተካሂዶ በነበረ ዝግጅት ወጣቶቹ በባህል የሙዚቃ መሣሪያዎች የታጀበ የግጥም፣ የመነባንብ እና የተውኔት ሥራዎቻቸውን አቅርበዋል፡፡ዝግጅቱን የታደሙ…
Rate this item
(0 votes)
በረዳት ፕሮፌሰር ሙሉጌታ ጃዋሬ የተሰራው "ቺኮሎጂ" የተሰኘ ሳታየር ኮሜዲ ፊልም ነገ በግል ሲኒማ ቤቶች እንደሚመረቅ ተገለፀ፡፡ጃዋሬ ፕሮዳክሽንስ ለአዲስ አድማስ በላከው መግለጫ፤ ፊልሙ በልዩ ጥናት ላይ ተመስርቶ እንደተሰራና ከግማሽ ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ እንደተደረገበት አስታውቋል፡፡ ከሰማንያ በላይ ነባርና አዳዲስ ተዋንያን ተሳትፈውበታል…
Rate this item
(1 Vote)
በጂም ራንኪን የተፃፈው "Jesus in Ethiopia" የተሰኘ መጽሐፍ በይኩኖ አምላክ ታምሩ "ኢየሱስ ክርስቶስ በኢትዮጵያ" በሚል ርዕስ ተተርጉሞ ሰሞኑን ለንባብ በቃ፡፡ መጽሐፉ ለ2ሺ ዓመታት የተደበቀው ምስጢር በሚል "የኢየሱስና የአብ ግንኙነት በጣና ቂርቆስ"፣ "ኢየሱስ ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ እንደነበረ ማረጋገጫ" እና "የሙሴ ጽላት…
Rate this item
(1 Vote)
በእግር በፈረስ ፊልም ስራዎች" የተዘጋጀውና በደራሲና ዳይሬክተር አክሊሉ ገ/መድህን የተሰራው "በዚህ ሳምንት" የተሰኘ አስቂኝ የፍቅር ፊልም የፊታችን ረቡዕ በ11 ሰዓት በብሔራዊ ቴአትር እንደሚመረቅ ተገለፀ፡፡ፊልሙ ጥር 19 ቀን 2005 ዓ.ም ደግሞ በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች በግል ሲኒማ ቤቶች ይመረቃል ተብሏል፡፡ ፊልሙን…
Rate this item
(3 votes)
በደራሲ ሚካኤል ይበይን እና ዳይሬክተር ኤልያስ ወርቅነህ የተሰራው "የኛ ቤተሰብ" የቤተሰብ ኮሜዲ ፊልም ባለፈው ረቡዕ በብሔራዊ ትያትር በልዩ ፕሮግራም ተመረቀ፡፡ ፊልሙ እሁድ እለት በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች የግል ሲኒማ ቤቶች እንደተመረቀም ለማወቅ ተችሏል፡፡ ጋላክሲ ፊልም ፕሮዳክሽን ለአዲስ አድማስ በላኩት መግለጫ፤…