ከአለም ዙሪያ
ባለፈው ሰኞ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሆነው የተመረጡት ሀሰን ሼክ መሀመድ ረቡዕ እለት ከተሞከረባቸው ግድያ አመለጡ፡፡ ለግድያ ሙከራው አልሸባብ ሀላፊነቱን ወስዷል፡፡ ፕሬዚዳንቱ የኬኒያ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴርን ተቀብለው እያነጋገሩ ባሉበት ወቅት ከሆቴሉ ውጪ የቦምብ ፍንዳታ ድምጽ መሰማቱን የገለፀ በቦታው የነበረ አንድ የፖሊስ መኮንን፤…
Read 4232 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ጠቅላይ ሚኒስትር ጐልዳ ሜየር ዛሬ የኦሳማ ቢን ላደን መላ ታሪክ የሚተረከው ነበር እየተባለ ብቻ ነው፡፡ የእርሱ መገደል የአለም አቀፉ ፀረ ሽብርተኝነት ዘመቻ ፊታውራሪ ለሆነችው አሜሪካና አጋሮቿ የተወሰነ እፎይታ ማስገኘቱ ሳይታለም የተፈታ ነገር ነው፡፡ ግን ደግሞ ልክ እንደዚሁ ሁሉ ሌላም አንድ…
Read 5118 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
Saturday, 28 July 2012 11:59
ኢትዮጵያና ኬንያ የረጅም ርቀት ሩጫ ውድድር ነገስታት የንግስናቸው ምስጢር ምንድን ነው?
Written by አልአዛር ኬ
ብራዚላውያን ከካቶሊክ የክርስትና እምነት ቀጥሎ የሚያመልኩበት ነገር አለ ከተባለ ያለጥርጥር የእግር ኳስ ጨዋታ ነው፡፡ ብራዚላውያን ለእግር ኳስ ጨዋታ ያላቸውን ስሜት “ይወዳሉ” ወይም “ያፈቅራሉ” በሚሉ ቃላቶች ብቻ መግለጽ ጨርሶ አይቻልም፡፡ ብራዚላውያን እግር ኳስን አያፈቅሩም፡፡ ያመልኩታል፡፡ እነሱ እግር ኳስን ይኖሩታል፣ ይኖሩበታልም፡፡ ብራዚላውያን…
Read 6072 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
(ካለፈው ሳምንት የቀጠለ) ጓድ ዋና ፀሐፊ ስታሊን በግራ እጃቸው ደረታቸውን ደግፈው ይዘው፣ በቀኝ እጃቸው በያዙት ነጭ መሃረብ የግንባራቸውን ላብ እየጠረጉ፣ በቢሮአቸው ውስጥ በጣም ቀስ ባለ እርምጃ እየተንጐራደዱ ሳሉ ፀሐፊያቸው በሩን በቀስታ አንኳኩታ ከገባች በኋላ ጓድ ዝዳኖቭና ጓድ ለቭረንቲ ቤራ መምጣታቸውን…
Read 3931 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
የየካቲት 66ቱ የኢትዮጵያ አብዮት በግብታዊነት የፈነዳ አብዮት ነበር ይባላል፡፡ ይህን በግብታዊነት የፈነዳ የተባለውን አብዮት በግንባር ቀደምትነት ለመምራት በርካታ የፖለቲካ ድርጅቶች እርስ በርስ መሻኮትና መተባበር ጀምረው ነበር፡፡ የወታደሩ ሃይል ግን ገና በጠዋቱ የመንግሥቱን ስልጣን ለመቆጣጠር ቻለ፡፡ ወታደሮቹ በማዕረግ ከፍ ያላሉ በእውቀትም…
Read 6887 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
Saturday, 30 June 2012 10:29
የተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ ሌላው ገፅታ - በኑዌር
Written by ኤልሳቤት እቁባይ-lizyequbay@gmail.com
አለም ከሚጨቃጨቅበት የተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ ጋር ከስያሜ በስተቀር በምንም መንገድ ሊዛመድ የማይችል የጋብቻ ሞዴሎች በተለያዩ የአለማችን ክፍሎች አሉ፡፡ ለምሳሌ በደቡብ ሱዳን እና በኢትዮጵያ የጋምቤላ ክልል ለሚገኙት ለኑዌሮች ተጋቢዎች ከግብረ ሰዶማውያን የተለየ የተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ ይፈፅማሉ፡፡በምስራቅ አፍሪካ ከሚኖሩ በከብት ማርባት ከሚተዳደሩ…
Read 6914 times
Published in
ከአለም ዙሪያ

