ከአለም ዙሪያ
ጠቅላይ ሚኒስትር ጐልዳ ሜየር ዛሬ የኦሳማ ቢን ላደን መላ ታሪክ የሚተረከው ነበር እየተባለ ብቻ ነው፡፡ የእርሱ መገደል የአለም አቀፉ ፀረ ሽብርተኝነት ዘመቻ ፊታውራሪ ለሆነችው አሜሪካና አጋሮቿ የተወሰነ እፎይታ ማስገኘቱ ሳይታለም የተፈታ ነገር ነው፡፡ ግን ደግሞ ልክ እንደዚሁ ሁሉ ሌላም አንድ…
Read 5013 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
Saturday, 28 July 2012 11:59
ኢትዮጵያና ኬንያ የረጅም ርቀት ሩጫ ውድድር ነገስታት የንግስናቸው ምስጢር ምንድን ነው?
Written by አልአዛር ኬ
ብራዚላውያን ከካቶሊክ የክርስትና እምነት ቀጥሎ የሚያመልኩበት ነገር አለ ከተባለ ያለጥርጥር የእግር ኳስ ጨዋታ ነው፡፡ ብራዚላውያን ለእግር ኳስ ጨዋታ ያላቸውን ስሜት “ይወዳሉ” ወይም “ያፈቅራሉ” በሚሉ ቃላቶች ብቻ መግለጽ ጨርሶ አይቻልም፡፡ ብራዚላውያን እግር ኳስን አያፈቅሩም፡፡ ያመልኩታል፡፡ እነሱ እግር ኳስን ይኖሩታል፣ ይኖሩበታልም፡፡ ብራዚላውያን…
Read 5869 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
(ካለፈው ሳምንት የቀጠለ) ጓድ ዋና ፀሐፊ ስታሊን በግራ እጃቸው ደረታቸውን ደግፈው ይዘው፣ በቀኝ እጃቸው በያዙት ነጭ መሃረብ የግንባራቸውን ላብ እየጠረጉ፣ በቢሮአቸው ውስጥ በጣም ቀስ ባለ እርምጃ እየተንጐራደዱ ሳሉ ፀሐፊያቸው በሩን በቀስታ አንኳኩታ ከገባች በኋላ ጓድ ዝዳኖቭና ጓድ ለቭረንቲ ቤራ መምጣታቸውን…
Read 5012 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
የየካቲት 66ቱ የኢትዮጵያ አብዮት በግብታዊነት የፈነዳ አብዮት ነበር ይባላል፡፡ ይህን በግብታዊነት የፈነዳ የተባለውን አብዮት በግንባር ቀደምትነት ለመምራት በርካታ የፖለቲካ ድርጅቶች እርስ በርስ መሻኮትና መተባበር ጀምረው ነበር፡፡ የወታደሩ ሃይል ግን ገና በጠዋቱ የመንግሥቱን ስልጣን ለመቆጣጠር ቻለ፡፡ ወታደሮቹ በማዕረግ ከፍ ያላሉ በእውቀትም…
Read 5345 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
Saturday, 30 June 2012 10:29
የተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ ሌላው ገፅታ - በኑዌር
Written by ኤልሳቤት እቁባይ-lizyequbay@gmail.com
አለም ከሚጨቃጨቅበት የተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ ጋር ከስያሜ በስተቀር በምንም መንገድ ሊዛመድ የማይችል የጋብቻ ሞዴሎች በተለያዩ የአለማችን ክፍሎች አሉ፡፡ ለምሳሌ በደቡብ ሱዳን እና በኢትዮጵያ የጋምቤላ ክልል ለሚገኙት ለኑዌሮች ተጋቢዎች ከግብረ ሰዶማውያን የተለየ የተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ ይፈፅማሉ፡፡በምስራቅ አፍሪካ ከሚኖሩ በከብት ማርባት ከሚተዳደሩ…
Read 8283 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ዛሬ አዲስ ቀን ነው፡፡ አዲስ ቀን እንደመሆኑም የተለየና አዲስ ታሪክ ይዞልን ብቅ ብሏል፡፡ ለዘመናት እነ ናይጀሪያ፣ ጋቦን፣ ኢኳቶሪያል ጊኒ፣ ሊቢያ፣ አንጐላና መሠሎቿ በአሸናፊነት ሲፈራረቁበት የነበረው የአፍሪካ ሙስናና የሀገር ሀብት ዝርፊያ የሻምፒዮንስ ሊግ አዲሱን ሻምፒዮን ሀገር አግኝቷል፡- ደቡብ ሱዳንን፡፡ ደቡብ ሱዳን…
Read 4593 times
Published in
ከአለም ዙሪያ

