ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(1 Vote)
አሁን፣ የቀድሞ ስሙና ገጽታው ተቀይሮ ፋይናንሻል ዲስትሪክት ተብሏል - በተለምዶ ሰንጋ ተራ ይባል የነበረው አካባቢ፡፡ አዲስ አካባቢያዊ ስም የሰጠው ደግሞ የባንኮች ዋና መ/ቤት ሕንፃዎች በአካባቢው መከተማቸው ነው፡፡ ከዘጠኝ ዓመት በፊት በ2002 ዓ.ም የተመረቁት የአዋሽ ባንክና የአዋሽ ኢንሹራንስ መንታ ሕንፃዎች ግንባታ…
Rate this item
(1 Vote)
 የቻይናው ኩባንያ (MIE events DMCC) እና አገር በቀሉ ፕራና ኢቨንትስ በጋራ ትብብር ያዘጋጁት ሁለተኛው የቻይና የንግድ ሳምንት፣ ከትናንት በስቲያ በሚሊኒየም አዳራሽ የተከፈተ ሲሆን የንግድ ሳምንቱ በዛሬው ዕለት ይጠናቀቃል። በዘንድሮው የንግድ ትርዒቴ ላይ የኮንስትራክሽን ግብአቶችና ማሽነሪዎች፣ የኤሌክትሪክ ቁሳቁስና ኤሌክትሮኒክሶች፣ የመብራትና የኢነርጂ…
Rate this item
(1 Vote)
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ለቀጣይ አምስት ዓመታት የሚያገለግለውን ስትራቴጂካዊ ዕቅድ ለማዘጋጀት “ኬፒኤምጂ ኢስት አፍሪካ ሊሚትድ ኩባንያ ጋር ባለፈው ረቡዕ ከሰዓት በኋላ ቦሌ ደንበል ህንፃ ላይ በሚገኘው የባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት ተፈራረመ፡፡ የባንኩ የዲሬክተሮች ቦርድ፣ የሥራ አስፈፃሚዎችና የኬፒኤምጂ ተወካዮች በተገኙበት በተፈፀመው የውል…
Rate this item
(3 votes)
- ባለፉት 6 ወ ራት ብቻ 13 የምግብ ማምረቻ ፋብሪካዎች ታግደዋል - ከ10 ሺ ቶን በላይ ምግብ ለህብረተሰቡ እንዳይሰራጭ ተደርጓል የመጠቀሚያ ጊዜያቸው ያለፈና በተለያዩ መንገዶች የተበላሹ ምግቦች ከተማዋን እንዳጥለቀለቋትና ህብረተሰቡ ለምግብነት የሚውሉ ነገሮችን ሲገዛ ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ተጠቆመ፡፡የኢትዮጵያ የምግብ የመድሃኒትና…
Rate this item
(3 votes)
 “ምርታችንን ወደ ጅቡቲ ለመላክ አቅደናል” ከአዲስ አበባ በስተ ምዕራብ 18 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ገፈርሳ ኖኖ (ቡራዩ) በሚባል ስፍራ ከ272 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ካፒታል የተመሰረተው “አበበ ድንቁ የታሸገ ውሃና ከአልኮል ነፃ መጠጦች” ፋብሪካ፣ ቶፕ በማለት የሰየመውን የታሸገ ውሃ ለገበያ ማቅረቡን…
Rate this item
(12 votes)
• ፋብሪካው ዕፀ መዓዛ የሚባለውን ዘይት ከባህር ዛፍ ያመርታል • በአሁኑ ወቅት ሽያጫችን በቀን 30 እና 40 ሺህ ደርሷል • ትልቁ እቅዳችን የእሬት ጁስ ለገበያ ማቅረብ ነው ማቲዎስ መባ ይባላል፡፡ የ28 ዓመት ባለራዕይ ወጣት ነው፡፡ ከ7 ዓመት በላይ ከእሬት የሚዘጋጁ…
Page 10 of 68