ንግድና ኢኮኖሚ
ኤግዚቢሽን አካሂዳለሁ ብሎ በእርግጠኝነት መናገር አይቻልም በአጋጣሚ ነው ኢቬንት ወደ ማዘጋጀት የገባችው። “መጀመሪያ የመጣልኝ ማስታወቂያ ከኢቬንት ጋር የተያያዘ፣ ዓለም አቀፍ ኤግዚቢሽን ማስተዋወቅ ነበር፡፡ ከዚህ ጎን ለጎን የሚሰሩ ስራዎች ነበሩ፡፡ ጉምሩክ ጉዳይ ማስፈፀም፣ የአገር ውስጥ ኩባንያዎችን ማምጣት፣ እንግዶች የሚመጡበትን መንገድ መከታተል…
Read 1232 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
አባይ ባንክ የአምስት ዓመቱን ስትራቴጂክ ፕላን በጀመረበትና ሰኔ 30 ቀን 2018 በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በሁሉም የሥራ ዘርፎች አመርቂ ውጤት ማስመዝገቡን ጠቁሞ፤ 419 ሚሊዮን ብር ማትረፉን አስታውቋል፡፡ የባንኩ ፕሬዚዳንት አቶ የኋላ ገሠሠ ባለፈው ረቡዕ በዋና መ/ቤቱ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፤ ከታክስ በፊት…
Read 1956 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
በጀርመንና በኢትዮጵያ የተደረገው በረራ 50ኛ ዓመት ይከበራል የጀርመኑ ሉፍታንዛ አየር መንገድ፤ ከአዲስ አበባ ወደ ፍራንክፈርት ቀጥታ በረራ የጀመረ ሲሆን በሳምንት 5 ቀናት ወደ አውሮፓ በረራ እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡ የአየር መንገዱ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ከትናንት በስቲያ በሸራተን አዲስ ሆቴል በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣…
Read 1256 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
አዋሽ ኢንሹራንስ ኩባንያ ሰኔ 30 ቀን 2018 በተጠናቀቀው በጀት ዓመት፣ ከታክስ በፊት ያልተጣራ 140 ሚሊዮን ብር ማትረፉን ያስታወቀ ሲሆን አምና የተገኘው የተጣራ ትርፍ ካቻምና በተመሳሳይ ወቅት ከነበረው ጋር ሲነፃፀር፣ የ46 በመቶ ብልጫ በማሳየት፣ 128 ሚሊዮን ብር እንደነበር ታውቋል፡፡ ኢንሹራንስ ኩባንያው…
Read 1043 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
“ኢትዮጵያ ከቡና ተገቢውን ጥቅም አላገኘችም” ኢትዮጵያ፣ የአረቢካ ቡና መገኛ ብቻ ሳትሆን፣ ለቡና ተስማሚ የሆነ ሰፊ መሬት፣ ምቹ ሥነ ምህዳር፣ በቂ የሰው ጉልበት፣ በልዩ ጣዕማቸውና የንጥረ ነገር ይዘታቸው በዓለም ተወዳጅ የሆኑ የቡና ዝርያዎች ባለቤት ብትሆንም ተገቢውን ጥቅም እያገኘች አይደለም ተባለ፡፡ የኢትዮጵያ…
Read 1086 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
• በአዕምሮ የምታስበውን ወደ መሬት ለማውረድ ነፃነት ያስፈልጋል• ከተማን እኛ እንሰራዋለን፤ መልሶ ደግሞ ከተማ እኛን ይሰራናል ከኩባንያህ ዓላማና ራእይ በመነሳት ውይይቱን ብንጀምረውስ?ለኩባንያችን “አስፓየር” የሚለውን አዲስ ስም በቅርቡ ብናወጣም፣ የሚታወቀው “ሐብታሙ ኢንተርናሽናል አማካሪ መሐንዲሶችና አርክቴክቶች ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር” በሚል ስያሜ…
Read 1394 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ