Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(0 votes)
አቶ ግርማ ማናዬና ልጃቸው ያሬድ ግርማ በአሁኑ ወቅት ተክሉ ደስታ ወርቅ ቤት እየሰሩ ይገኛሉ፡፡ አባት የ35 ዓመት፣ ልጅ ደግሞ የ13 ዓመት ልምድ አላቸው፡፡ በርካታ ጌጣጌጦችን ለታዋቂ ሰዎች፣ ለመንግሥት ባለስልጣናት፣ ለአገር መሪዎችና ለአትሌቶች ሠርተዋል፡፡ ሙያን ከቤተሰብ መውረስ ብቻ ስኬታማ አያደርግም፡፡ ለማንኛውም…
Rate this item
(1 Vote)
ሙስና የእድገት ፀር ነው፡፡ ሙስና የሀገርንና የህዝቦችን እድገትና ኑሮ በማቀጨጭ በድህነት መማቀቅን ያስከትላል፡፡ ሙስና ለሀገርና ለስርአቷ ከፍተኛ አደጋ ነው እያሉ መስበክ የአዳማጩን ወይም የአንባቢውን ንቃተ ህሊና ዝቅ አድርጐ እንደመገመት ሊቆጠር ይችላል፡፡ ለምን ቢባል? ከላይ የተገለፁት ጉዳዮች በሙሉ ተጨማሪ ማብራሪያ ሳያስፈልጋቸው…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው እሁድ በዓለማችን ትልቋ ሀገር ሩስያ ተካሂዶ በነበረው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ያሸነፉት ቭላድሚር ፑቲን፤ ከትናንት ወዲያ ከተሰናባቹ ፕሬዚዳንት ጋር ሲነጋገሩ ፓርቲ አልባ መሪ ያስፈልጋል ብለዋል፡፡ ፑቲን በመጪው ሚያዝያ 29 የፕሬዚዳንትነት መንበሩን ከ”ተሰናባቹ” ፕሬዚዳንት ዲሚትሪ ሜድቬዴቭ ይረከባሉ፡ ፕሬዚዳንቱ ጠቅላይ ሚኒስትር፣ ጠቅላይ ሚኒስትሩ…
Rate this item
(22 votes)
በጌጣጌጥ ሰሪዋ ራሄል መኩርያ በኢትዮጵያ የተለያዩ ክፍሎች የከበሩ ድንጋዮች ሃብት እንዳለ ይነገራል፡፡ የዓለምን የከበሩ ድንጋዮች ገበያ 95 በመቶ ከተቆጣጠረችው አውስትራሊያ እንዲሁም ከአሜሪካና ከሜክሲኮ በመቀጠል ኢትዮጵያ እየተጠቀሰችም ነው - በከበሩ ድንጋዮች ሃብቷ፡፡ ነገር ግን የከበሩ ድንጋዮች የወርቅንና የዳይመንድን ያህል እንኳን በአገር…
Rate this item
(0 votes)
ለፈው ሰሞን አየር ጤና አካባቢ ነበር ያደርኩት፡፡ ጧት 1፡30 ገደማ ላይ የእህቴ ልጅ ስሜን ጠርታ፤ “ተነስ! ተነስ! ሰማይ ላይ ትልቅ ባሉን እየተንሳፈፈ ነው” ብላ ቀሰቀሰችን፡፡ ፈጥኜ ስወጣ፣ ቤተሰቡ በሙሉ በሰሜን ምዕራብ አቅጣጫ ወደ ላይ አንጋጦ፣ “ምን ጉድ ነው? ደግሞ’ኮ የዘመን…
Rate this item
(0 votes)
የመተሃራ ስኳር ፋብሪካ ሠራተኞች አስተዳደሩን ያማርራሉ በረዣዥም ጐማዎቹ 360 ዲግሪ እየተንፏቀቀ ከሰማይ ውሃ ሲለቅ፣ በአየር ላይ ተንሳፍፎ፣ በግራና ቀኝ ጐኑ ውሃ የሚረጭ በጣም ረዥም ዘንዶ ይመስላል፡፡ ግማሽ ክብ ሲዞር፣ 500 ሜትር ያጠጣል፡፡ እየተንፏቀቀ አንድ ዙር ተሽከርክሮ መጀመሪያ ከተነሳበት ስፍራ ተመልሶ…