ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(0 votes)
ከ200 በላይ ኩባንያዎች ምርትና አገልግሎታቸውን ይዘው ቀርበዋል በሜላ ኢቨንትስ የተዘጋጀውና “ፋሲካን በመቻሬ” የተሰኘው የንግድ ትርኢትና ባዛር ከትናንት በስቲያ ሀሙስ በመቻሬ ሜዳ በድምቀት ተከፈተ። እስከ ሚያዝያ 15 ቀን በሚቆየው በዚህ የንግድ ትርኢትና ባዛር፤ ከ200 በላይ ኩባንያዎች ምርትና አገልግሎታቸውን በተመጣጣኝ ዋጋ ለሸማቹ…
Rate this item
(0 votes)
- የፋብሪካውን ሰራተኞች ከእነ ሙሉ ጥቅማቸው ይዤ እቀጥላለሁ ብሏል - ግዥው ለብራንዱ፣ ለሰራተኛውና ለሰበታ ማህበረሰብ አዳዲስ የዕድል በሮችን ይከፍታል ተብሏል ቢጂአይ ኢትዮጵያ፤ የሜታ አቦ ቢራ ፋብሪካን ከዲያጆ ኩባንያ ለመግዛት ስምምነቱን ካጠናቀቀ በኋላ የንግድ ውድድርና የሸማቾች ጥበቃ ባለስልጣንን ይሁንታ በመጠባበቅ ላይ…
Rate this item
(0 votes)
በወጣቱ ባለራዕይና ስራ ፈጣሪ ማቲዎስ መባ የዛሬ አምስት አመት የተመሰረተውና ሁለንተናዊ እድገቶችን ያስመዘገበው ኢቲኸርባል የውበት መጠበቂያ አምራች ኩባንያ፣ ዛሬ የካቲት 19 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ጀምሮ በጌትፋም ሆቴል የተመሰረተበትን አምስተኛ ዓመት እንደሚያከብር ተገለጸ። የኢቲኸርቫል መስራችና ባለቤት ወጣት ማቲዎስ መባ…
Rate this item
(0 votes)
በታዳሽ የሃይል ምንጮችና ቴክኖሎጂዎች ዘርፍ የተሰማራው ግሪን ቴክ አፍሪካ የተባለ ኩባንያ ሙሉ ለሙሉ በኤሌክትሪክና በጸሐይ ብርሃን ሃይል የሚሰሩና በአይነታቸው ለአገሪቱ አዲስ የሆኑ የተለያዩ አይነት ዘመናዊ መኪኖችን በቅርቡ ለገበያ እንደሚያቀርብ አስታውቋል፡፡ግሪን ቴክ አፍሪካ በቅርቡ ለገበያ የሚያቀርባቸውን 6 አይነት ሞዴል ያላቸው መኪኖቹን…
Rate this item
(3 votes)
በኢትዮጵያ ቢያንስ 380 ሺህ መኖሪያ ቤቶት በየአመቱ መገንባት አለባቸው በኢትዮጵያ እየተስተዋለ ካለው ፈጣን የከተማ ልማት ጅማሮና እድገት አንፃር በየጊዜው የሚፈጠረውን የቤት ፍላጎት ለማሟላት ቢያንስ 381 ሺህ ቤቶት በየአመቱ መገንባት እንዳለባቸው ጥናቶት ይጠቁማሉ። በአሁኑ ወቅት በግል ባለሀብቶች የተያዙ ከ600 በላይ ሪልእስቴት…
Rate this item
(2 votes)
ዳሽን ባንክ ለአምስት ቁልፍ ቦታዎች ሀላፊዎቹን መሾሙን አስታወቀ፡፡ ባንኩ ለአዲስ አድማስ በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው የአምስቱን ሀላፊዎች ሹመት ለብሔራዊ ባንክ አቅርቦ ብሔራዊ ባንክ አምስቱን ምክትል ስራ አስፈጻሚዎች ሹመት ማጽደቁን ከባንኩ የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡ባንኩ ሰሞኑን የስትራቴጂ እቅዱን መከለሱንና የባንኩን መዋቅር መልሶ ማዋቀሩን…
Page 8 of 82