ህብረተሰብ
- ሚዲያው ራሱን ከዘመኑ ጋር ማራመድ አለበት - በሚዲያው ማርኬት ምርጥ ልጆች ነው ያሉን በኢትዮጵያ የግል ፕሬስ ታሪክ ከአስር ዓመታት በላይ ዕድሜ ያስቆጠሩ የህትመት ውጤቶች ማግኘት እጅጉን ብርቅ ነው። በ1990ዎቹ በመቶዎቸ ይቆጠሩ የነበሩት የግል ጋዜጦችና መፅሄቶች በፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ተግዳሮቶች እየተመናመኑ…
Read 1380 times
Published in
ህብረተሰብ
(የሰብለ ነጋሽ ሌላኛው ገጽታ) (ካለፈው ሳምንት የቀጠለ)“አባቴ ልብሱን አውልቆ ለድሃ የሚሰጥ ነው”ሰው ቤት ሆኜ ተቀጥሬ ስሰራ ሰው እንዴት እንደሚናፍቅ፣ ምን ያህል በችግር ውስጥ ሆነህ ችግርህን የምታወራለት እንደምታጣ አውቀዋለሁ፡፡ ሰው ማገዝ የሚለው ነገር ከእንዲህ አይነት የስሜት መጎዳት የሚመነጭ ነው፡፡ በራሴ መኖር…
Read 1184 times
Published in
ህብረተሰብ
• መንግስትና ህዝብን ማጭበርበር እግዚአብሔርን ማጭበርበር ነው • ለህዝቡ መንገድ ለመሥራት ከቀበሌ አመራሮች ጉቦ ተጠይቀናልባለፈው ሳምንት በልጅነታቸው ከሸንኮራ አገዳ ንግድ ጀምረው ዛሬ የቢሊዮኖች ዶላር ኢንቨስትመንት ባለቤት የሆኑትን የአቶ አቶ መኩሪያ ባሳዬ ቃለምልልስ የመጀመሪያ ክፍል አቅርበናል፡፡ በዚህ ሳምንት ደግሞ ጋዜጠኛ ናፍቆት…
Read 1867 times
Published in
ህብረተሰብ
በቀጠር (ኳታር) አንቱ የተባሉ ኢትዮጵያዊ ፍለጋ ላይ ነኝ። አብዱጀሊል ሱልጣን ደግ ልቡን ይዞ ከእርሳቸው ጋር ቀጠሮ ይዟል። ይሁንና እውቁ ሠዓሊ ተሰማ ተምትም በስልክ ደውሎ የአጭር አጭር ቀጠሮ ያዘልኝ። በመኪና ወደ DOC Medical Center - Marina Lusail, Tower 50, Lusail, Qatar…
Read 1413 times
Published in
ህብረተሰብ
ከቤት ሰራተኝነት ለመውጣትእንደ ማንኛውም ኢትዮጵያዊት ኳታር የገባሁት ሰው ቤት ለመስራት ነው፡፡ 4 ዓመት ከመንፈቅ ሰው ቤት ሰርቻለሁ፡፡ ግን ሁልጊዜም ህልም ነበረኝ፡፡ በቤት ሰራተኛነት ተወስኜ መኖር የለብኝም ብዬ አስብ ነበር፡፡ የተሻለ መስራት እንደምችል ውስጤም ይነግረኝ ነበር። ራሴን እንዴት ነው የማሳድገው ብዬ…
Read 1535 times
Published in
ህብረተሰብ
‹‹ምግብን የምሰራው እንደ ሰዓሊ ተጠብቤ በመሆኑ የምግብ ጠበብት ብባል አይደንቅም›› መስከረም ዘውዴ ‹‹ፕሮፌሽናል ለሆኑ ዜጎቻችን የሚሆኑ የስራ እድሎች በመካከለኛው ምስራቅ ለመፍጠር እፈልጋለሁ፡፡›› - ሔኖክ ተሾመ ሄኖክ ተሾመና መስከረም ዘውዴ በኳታሯ መዲና ዶሃ ታዋቂ የሆነው የአቢሲኒያ ቢሾፍቱ ሬስቶራንት ባለቤቶች ናቸው፡፡ የትዳር…
Read 4723 times
Published in
ህብረተሰብ