Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
የተከበራችሁ አንባብያን:- ዛሬ ከጽሑፋችን ዋና ገፀባህሪ ጋር ወደ ጓድ ሌኒን አገር እንዘምታለን፡፡ በታሪካዊ መረጃ እንጀምር፡፡ የጀርመንንና የራሽያን መልካም ጉርብትና ለማጠናከር ሲባል የጀርመንዋ ልእልት (Catherine) ለራሽያው አልጋ ወራሽ ተዳረች፡፡ ብዙም ሳይቆዩ ባልና ሚስት ነገሱ፡፡ ንጉሱ (1729-96) በአስራ ዘጠኝ አመትዋ አገር ለማስተዳደር…
Rate this item
(0 votes)
ሴቶች ተፈጥሮ በለገሰቻቸው ብልሃት ከተጨባጩ ነባራዊ ዓለም በሚቀስሙት እውቀትና ልምድ በማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ዘርፍ የሚጫወቱት ሚና ከፍተኛ ነው፡፡ ይህ እውነታ ዘወትር በየቤታችን፣ በየጐረቤታችን፣ በየአካባቢው፣ … የሚታይ ስለሆነ እማኝ ፍለጋ መባዘን ያለብን አይመስለኝም፡፡ ለዚህም ነው፣ “ከእያንዳንዱ ስኬት ወይም ከስኬታማ ወንድ ጀርባ…
Rate this item
(0 votes)
የማወራችሁ ስለመሬት ስለሆነ መሬት ይዛችሁ አድምጡኝ፡፡ በነገራችሁ ላይ ስለመሬት በመሬት ብዙ ተብሏል፡፡ እስቲ ጥቂቶቹን ከመሬት ዘግነን እንያቸው፡“ከመሬት ተነስቶ”፣ “መሬት ከዳችው”፣ “ኖሮ ኖሮ ከመሬት”፣ “መሬት የሆነ ሰው”፣ “መሬት ላራሹ”፣ “መሬት ያበቀለችው” …ወዘተ በተረፈ ደግሞ እናንተ ትዝ ያላችሁን ልታክሉበት ትችላላችሁ፡፡ዛሬ ከእናንተ ጋር…
Saturday, 26 November 2011 08:32

“ልጅነት ወርቁ፣ ልጅነት እንቁ”

Written by
Rate this item
(0 votes)
“መዝናናት መዝናናት፣ አሁንም መዝናናት” ጓድ ሌኒን ልጅነት ስንል፣ ከምንጩ ከእናት መነሳት ደግ ነው፡፡ ከጥንት እንጀምር፡፡ በዚያ በደጉ ዘመን ከብዙ ማስተዋልና ማሰብ ማሰላሰል በኋላ ተረትና ምሳሌዎቹን እመው ዝግ ባለ ድምጽ ይናገሩዋቸው ነበር፡፡ ከዚያ አበው ይቀበሉና፣ እንደ ገደል ማሚቶ በጐላ ድምጽ ይደጋግሙዋቸዋል…
Rate this item
(1 Vote)
ብዙዎች የአዲስ አበባ ሰፈሮች በተለምዶ የሚጠሩበት ስም አላቸው፡፡ ካምቦሎጆ፣ ንፋስ ስልክ፣ ቀበና፣ እሪ በከንቱ፣ ዶሮ ማነቂያ፣ በቅሎ ቤት፣ ሸጐሌ፣ ሰባራ ባቡር፣ ዕንቁላል ፋብሪካ፣ ኮልፌ፣ … በርካታ ናቸው፡፡ የስሞቹ አወጣጥ የራሱ ምክንያት ቢኖረውም ብዛኞቻችን ስሞቹ እንዴት እንደተሰየሙ በትክክል እናውቃለን የሚል ግምት…
Rate this item
(0 votes)
“በእርግጥ የናንተ አባቶች ያነን [ላሊበላንፀ] ካነጹ፣ ለምን በእናንተ ዘመን እንደነሱ ያለ አልተሠራም?” በማለት ታሪካችንን ለመፈታተን ሲሞክሩ ይደመጣሉ፡፡“ብዙ መልስ ቢኖርም ከ840 ዓመታት በኋላ ምስካበ ቅዱሳን መድኅኔዓለም ገዳም የማያፈናፍንና የማያዳግም ምላሽ ስለሰጠ ታሪካዊ ጠቀሜታው የጐላ ሆኖ እናገኘዋለን፡፡”ይህ ስለተጠቀሰው ገዳም፣ በተለይም ስለውቅርና ፍልፍል…