ህብረተሰብ
የአለም ህዝብ ቁጥር እ.ኤ.አ. በጥቅምት 31፣ 2011 ዓ.ም. 7 ቢሊዮን ይደርሳል፡፡ በአንድም ሆነ በሌላ መልኩ ይህ ህዝብ ወደዚች አለም የመጣዉ በሚድዋይፎች እገዛ ነዉ፡፡ነገር ግን የእርጉዝ ሴቶችን ፍላጎት ለሟሟላትና ጤናማ ወሊድን ለማረጋገጥ የሚድዉፍሪ አገልግሎቶችን ማስፋፋት ያሻል፡፡ሁሉም እርጉዝ ሴቶች ምርጥና ተግባራዊ ሊሆን…
Read 1960 times
Published in
ህብረተሰብ
ከሁሉ የስነ-ጥበብ ዘርፎች አዲሱ ወይም ወጣቱ Advertising (ማስታወቂያ) ነው፡፡ ከሱ በፊት እቃህን ይዘህ ገበያ ትወጣለህ፣ ለውጠህ ወይ ሸጠህ ትመለሳለህ፡፡ Advertising ከመጣ ወዲህ ግን አብዛኛውን ልብሳችንን ሳይቀር በማስታወቂያ ተመርተን ነው ምንገዛው (የተመራነው ደግሞ ሳይታወቀን ሊሆን ይችላል!) Shaping Public Opinion (የህዝብን አስተሳሰብ…
Read 2177 times
Published in
ህብረተሰብ
ይህ ርእሰ ጉዳይ በዋንኛነት በአዲስ አበባ ከተማ በመካሄድ ላይ ያለውን የቤቶች ግንባታ መልሶ ማልማትን ብቻ የተመለከተ ነው፡፡ በከተማዋ ዘርፈ ብዙ የልማት ስራዎች እየተካሄዱ በመሆናቸው ለመዳሰስ የምሻው በመልሶ ማልማት ዙሪያ እየፈረሱ ስላሉት አንዳንድ የከተማችን ወረዳዎች ይሆናል፡፡ ይህ ትኩረትም በተለምዶ ባሻ ወልዴ…
Read 1825 times
Published in
ህብረተሰብ
ከ1960 ዓ.ም ጀምሮ ለ7 አመታት ያህል ከ2ሺህ በላይ ህፃናትና ወጣቶችን በማሰባሰብ በእግር ኳስ፣ በአክሮባት፣ በቅርጫት ኳስ፣ በቦክስ፣ በእጅ ኳስ...የሚሳተፉ 120 ክለቦችን አቋቁመዋል፡፡ ከ2ሺህ አባላት አንድ መቶ የሚደርሱት ሴቶች ነበሩ፡፡ በወጣትነታቸው “ምዕራብ አዲስ አበባ ስፖርት ማህበር”ን መሥርተው የነበሩት አቶ በላቸው ኃይሌ፤…
Read 2017 times
Published in
ህብረተሰብ
አቶ አለማየሁ ገላጋይ የተባሉ ፀሐፊ በተለያዩ ጊዜያት በአዲስ አድማስ ጋዜጣ የፃፏቸውን ፅሁፎች አንብቤያቸዋለሁ፡፡ ቀደም ባሉት ጊዜያት የፃፏቸው ከስነ ፅሁፍ ጋር የተያያዙ ነበሩ፡፡ አሁን ደግሞ ወደ ታሪክ የተሸጋገሩ ይመስላል፡፡ ከስነ ፅሁፍ ጋር በተያያዘ ከፃፏቸው ፅሁፎች እንደታዘብኩት እሳቸው የሚያደንቁት አንድ ደራሲ ስራው…
Read 2173 times
Published in
ህብረተሰብ
Saturday, 08 October 2011 09:26
ህይወታችን በተአምራት ዓለም ‹‹መዝናናት፣ መዝናናት፣ አሁንም መዝናናት!›› ጓድ ሌኒን
Written by ስብሃት ገ/ እግዚያብሔር.
“To see the Universe in a grain of sand; To live Eternity in the Here and Now”Kung Fu Tzeአሀዱየተከበራችሁ አንባብያን፣ይህን ጽሁፍ እንዳቀርብላችሁ ያነሳሳኝ የተፈጥሮና የአስተዳደግ ቅንጅት ይመስለኛል፡፡ ተፈጥሮን ለፈጣሪ እንተውለትና አስር አመት ሞልቶኝ ወደ አዲስ አበባ እስከመረሽኩበት ቀን ያደግኩት እልም…
Read 2397 times
Published in
ህብረተሰብ