ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
ከሴባስቶፖል መድፍ እስከ ህዳሴ ሄሊኮፕተርበሚፅፏቸውና በየመድረኩ በሚያቀርቧቸው ንግግሮች ላይ በሚያነሱት አነጋጋሪ ሃሳብ የሚታወቁት ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም፤ “የክህደት ቁልቁለት” በሚል ርእስ በ1996 ዓ.ም ባሳተሙት መፅሐፍ ውስጥ፤ አገራችን ኢትዮጵያ አልላቀቅ ስላላት ችግር፣ ምክንያቱና አዙሪቱ እንዲህ ፅፈዋል፡-“በ1860 አፄ ቴዎድሮስን ሊወጋ የመጣው በናፒየር የሚመራው…
Saturday, 23 February 2013 11:32

ውሃ የተጠማች የውሃ ማማ

Written by
Rate this item
(0 votes)
“በውሃ ምክንያት የጤና ችግር መከሰቱን አልሰማንም” - ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣንበ1979 ዓ.ም በእቴጌ ጣይቱ ለመኖሪያነት የተመረጠችው አዲስ አበባ በምቹ የአየር ፀባይዋና በመልክአምድሯ አቀማመጥ የብዙዎችን ቀልብ መሳብ ጀመረች፡፡ ቀስ በቀስም የነዋሪዎቿ ብዛት እየጨመረ ሄደ፡፡ በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች ይገኙ የነበሩት ምንጮች በየጊዜው ቁጥሩ…
Rate this item
(4 votes)
“በእስራኤል ቆራጥነትና በምትሰራው ጀብዱ እኮራባታለሁ”በታዳጊነቱ ወደ ኢትዮጵያ ከመጡ እውቅ የእስራኤል ጋዜጠኞች ጋር በፈጠረው ትውውቅ ነው ወደ እስራኤል የተጓዘው - ከ45 ዓመት በፊት፡፡ ቤተእስራኤላዊው አላዛር ራህሚም በ1983 ዓ.ም ከኢትዮጵያ 14ሺ 200 ቤተእስራኤላውያን ወደ እስራኤል ያጓጓዘው “ዘመቻ ሰለሞን” ንቁ ተሳታፊ እንደነበር ይናገራል፡፡…
Rate this item
(2 votes)
የመቀሌ ጉዞ ማስታወሻ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሳይንስ ኮሌጅ ቅጽር ግቢ ለመቀሌው የኢትዮጵያ የፊዚክስ ባለሙያዎች ማህበር 7ኛ ጉባዔ እየተንቀሳቀስን እንደነበር ነው ያለፈውን የጉዞ ማስታወሻዬን ያቆምኩት፡፡“እባካችሁ ቶሎ እንውጣ፡፡ ገና እንግሊዝ ኤምባሲ አካባቢ ጐማ እንቀይራለን!” አለ አጋፋሪው የፊዚክስ ባለሙያ፡፡ እኔ፤ አንድ ነገር ሆዴ…
Rate this item
(3 votes)
ኢጣሊያ በኢትዮጵያ ላይ የፈጸመችው የ1928 ዓ.ም ወረራ፣ ከአርባ ዓመታት አስቀድሞ በዐድዋ ላይ የደረሰባት አሳፋሪ ሽንፈት የበቀል እርምጃ ነው፡፡ ወራሪው ፋሺስት ለዚህ ጦርነት ያሠለፈው ሠራዊት ብዛትና የታጠቀው መሣሪያ መጠን ሲታይ ኢጣሊያ ለመፋለም የተዘጋጀችው እኩያዋ ከሆነ አውሮፓዊ ኃይል ጋር እንጂ፣ የሠለጠነ ወታደር፣…
Rate this item
(0 votes)
ግርማ በዳዳ - ከጅማ እስከ ደቡብ አፍሪካግርማ በዳዳ ላለፉት ሃያ ሁለት አመታት ብዙ ነገሮችን ለመሆን፣ ብዙ ነገሮችን ለማድረግና ብዙ ነገሮችም እንዲኖሩት በህልሙም በእውኑም ሲመኝ ኖሮአል፡፡ ከእነዚህ እጅግ በርካታ ምኞቶቹ ውስጥ አንዷ የነበረችው ደቡብ አፍሪካ አሁን ከህልም ተራ ወጥታለች፡፡ ደቡብ አፍሪካ…