ህብረተሰብ
የአይሻ የሲኦልኑሮካለፈው የቀጠለ “ራሴን ቀና አድርገው ውሀውን አጠጡኝ፡፡ ተስገብግቤ የቻልኩትን ያህል ጠጣሁ፡፡ ነፍሴም መለስ ያለች መሠለኝ፡፡ ወዲያው ግን መላ ሰውነቴ በተለይ ደግሞ ከወገቤ በታች እንደእሳት እየተቃጠለ ተበጥሶ የሚወድቅ መሰለኝ፡፡ እንዲችው እንደተቃጠልኩና እንደጮህኩ ውሃ ውሃ ስል ሌሊቱ ነጋልኝ፡፡ ረፋዱ ላይ ሼክ…
Read 3730 times
Published in
ህብረተሰብ
Saturday, 08 December 2012 11:18
“የአዲስ አበባ ሰው ወሮበላ ነው የሚመስለኝ
Written by የሰሜን ጎንደር የጉዞ ማስታወሻ ከትርጉም ሚካኤል pinumed@gmail.com
ኅዳር 15 2005 ዓ.ም በዚሁ ጋዜጣ ላይ አርሰናል 3 ፉልሃም 3 ምስራቅ በለሳ/ሰሜን ጎንደር የምትል ጽሑፍ ጽፌ ነበር፡፡ አንድ ወዳጄን “አንተ!” ያ ጽሑፌ እኮ ጋዜጣ ላይ ታተመ … አነበብከው?” ብዬ ብጠይቀው “በትግርኛ ነው!” ብሎ ተሳለቀብኝ፡፡ እኔ ግን “ጀማሪ እረኛ ከብት…
Read 4829 times
Published in
ህብረተሰብ
ጅቡቲ ድንበር ልንደርስ ስንል በውሃ ጥም ምላሴ ተጣብቆ፣ እኔም እንዳልሞት ብዬ የሚቀመስ ጠብታ ውሃ ስናጣ ግዜ ሁለት ቀን ሙሉ የገዛ ሽንቴን ጠጥቻለሁ፡፡ ይሄውልህ በእጄ እንዲህ እያደረኩ! ሌሎቹም ወንዶቹም ሴቶቹም እኮ የገዛ ሽንታቸውን እንደኔው ጠጥተዋል!----የየመን የገሃነም ጉዞየእኛ ሰዎች ተሰደው የሚኖሩባቸውን የተለያዩ…
Read 23504 times
Published in
ህብረተሰብ
Saturday, 01 December 2012 12:53
ዐጼ አምኅ ሥላሴ “የመጨረሻው የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት”
Written by ባየህ ኃይሉ ተሠማ bayehalu@gmail.com
በኢትዮጵያ የነገሥታት ታሪክ ውስጥ ዘውድ አሸናፊዎች በጉልበታቸው የሚቀዳጁት እንጂ ከወላጅ ወደ ልጅ የሚተላለፍ አልነበረም በቅርብ ጊዜ ታሪካችን ውስጥ ዳግማዊ ምኒልክ በሕይወት ሳሉ ወራሴ መንግሥታቸውን የሰየሙ ሲሆን ዐጼ ኃይለሥላሴ ደግሞ ዘውድ የሚወረስበትን ሥርዓትና ሕግ አበጅተው ተግባራዊ አድርገዋል፡፡ ዐጼ ኃይለ ሥላሴ ወራሴ…
Read 20624 times
Published in
ህብረተሰብ
በወሊሶ ከተማ ትምህርታቸውን እየተከታተሉ እስከ 11ኛ ክፍል በቆዩበት ዘመን ለትራንስፖርት የሚጠቀሙበት ቢስክሌት ነበራቸው፡፡ ወደ አዲስ አበባ ከመጡ በኋላ ቢስክሌት በማከራየት ሲሰሩ ከ30 ዓመት በላይ አስቆጥረዋል፡፡ “የሥራዬ ልዩ ገጠመኝ ቢስኪሌት በተደጋጋሚ መሰረቄና ያንን ለማስመለስ ያደረግሁት ትግል ነው” የሚሉት አቶ መቻል ቦሪ፤…
Read 18518 times
Published in
ህብረተሰብ
“ልጆች እኔ የሳይኮሎጂ መምህር ነኝ:: እያንዳንዳችሁ በአሁኗ ሰአት ምን እያሰባችሁ እንደሆነ፣ ምን አድርጋችሁ እንደነበር ፣ ከፈለጋችሁም ቁርሳችሁን ምን በልታችሁ እንደመጣችሁ ልነግራችሁ እችላለሁ:: ማነው የሌላ ሰው ስም የጻፈው? ...ጆሮህን ጠምዝዤ ሳላወጣህ ራስህ እኔ ነኝ ብለህ ውጣ!!!” ልቤ ድው ድው ማለት ጀመረ::…
Read 35805 times
Published in
ህብረተሰብ