ህብረተሰብ

Rate this item
(2 votes)
በገና በዓል ዋዜማ ወደተለያዩ የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች፣ ሆስፒታሎች፣ ባንክ ቤቶች፣ ትምህርት ቤቶች … የሄዱ ሰዎች በዋናው መግቢያ በር ወይም በእንግዳ መቀበያ ክፍል ቀልባቸውን የሳበና በተለያየ አንፀባራቂ ነገሮች የተጌጠ የገና ዛፍ ስለማየታቸው በእርግጠኝነት መናገር ይቻላል፡፡ ወቅትን ጠብቀው የልብስ አሰቃቀላቸውን የሚያሳምሩት ቡቲኮችም…
Rate this item
(1 Vote)
“በድብቅ አላስተላለፍኩም፤ በድርድር ላይ ነን” ኢቴቪ አለማየሁ አንበሴ በደቡብ አፍሪካ እየተካሄደ የሚገኘውን 29ኛውን የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ በቀጥታ እያስተላለፈ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ስርጭቱን በድብቅ ሲያስተላልፍ እንደነበረ በይፋ ከተነገረ በኋላ የተለያዩ አስተያየቶችና ወቀሳዎች እየቀረቡበት ሲሆን ድርጅቱ በበኩሉ ጨዋታው እየተላለፈ ያለው…
Rate this item
(79 votes)
ፈጣሪ ከፍጡራኑ ጋር ለመገናኘትና መለኮታዊ ህጉንና መልእክቱን ለማስተላለፍ አለም ከተፈጠረ ጀምሮ እስከ ነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ልደት ድረስ አንድ መቶ ሃያ አራት ሺህ ነብያት ልኳል፡፡ ታድያ ነብዩ መሐመድ የመጨረሻውና መደምደምያው ነብይ ናቸው፡፡ ነብዩ መሐመድ ሰ.ዐ.ወ አልተማሩም፡፡ ነገር ግን አላህ መልአኩ ጅብሪል…
Rate this item
(5 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱና ለነቢዩ መሀመድ የልደት በዓላት በሰላም አደረሳቸሁማ! ስሙኝማ…ይሄ የአገልግሎት አሰጣጥ ነገር ግራ እያጋባ አይመስላችሁም! አንድ ሰሞን እንደዛ ሰዉ ሁሉ 'እንዳልሾረ' አሁን ነገርዬው ሁሉ ባለቤት የሌለው እየመሰለ ነው፡፡ "ደንበኞች አቤቱታ እንዳያቀርቡብኝ…" ብሎ ስጋት እየቀረ ነገርየው "እና ምን…
Rate this item
(2 votes)
ነገር ዜሮ፣ እንደ ተለመደው በዓለ-ገናው ሰበብ ሆነልኝና ርቄያት ወደ ከረምኩት ዋናይቱ ከተማ አዲስ አበባ ከተፍ አልኩኝ (ከስራ አድራሻዬ ከተራራማይቱ ገጠራማ ቀበሌ ከየተቦን) እንዲህ ከረም እያልኩ ብቅ ስል መዲናይቱም የግንባታ ብቅል አበቃቅላ ታስገርመኛለች፡፡ እደጊ ሸገር እደጊ፡፡ ‹‹እደጊ ግን ደግሞ ሰውም በመልካም…
Rate this item
(4 votes)
 በአጭሩ አይ ኦ ኤም (IOM) እየተባለ የሚጠራው አለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት የተቋቋመው በመላው አለም የሚገኙ ስደተኞችን ለመርዳት ነው፡፡ ይህንን ዋነኛ አላማውን ከግብ ለማድረስም በመላው አለም በሚገኙ የተለያዩ ሀገራት ቢሮዎቹን ከፍቶ እንደ አቅሙ ደፋ ቀና ይላል፡ ፡ በየመን የሚገኘው ይሄ የስደተኞች…