ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
ግርማ በዳዳ - ከጅማ እስከ ደቡብ አፍሪካግርማ በዳዳ ላለፉት ሃያ ሁለት አመታት ብዙ ነገሮችን ለመሆን፣ ብዙ ነገሮችን ለማድረግና ብዙ ነገሮችም እንዲኖሩት በህልሙም በእውኑም ሲመኝ ኖሮአል፡፡ ከእነዚህ እጅግ በርካታ ምኞቶቹ ውስጥ አንዷ የነበረችው ደቡብ አፍሪካ አሁን ከህልም ተራ ወጥታለች፡፡ ደቡብ አፍሪካ…
Rate this item
(1 Vote)
ለአንድ አመት የልምድ ልውውጥ ካምፓላ በቆየሁበት ወቅት አብራኝ የምትኖር ታንዛኒያዊት ጋዜጠኛ ነበረች (housemate እንደማለት) አንድ ቀን ምግብ እየበላሁ አገኘችኝና “ብዩ” አልኳት፡፡ “ምንድን ነው የምትበይው?” ብላ በመጠየፍ ጠየቀችኝ፡፡ ላስረዳት ሞከርኩ፡፡ ግን ሊገባት አልቻለም፡፡ ለመንካትም ተጠይፋው አለፈችና ወደ መኝታ ቤቷ ገባች፡፡ ትንሽ…
Rate this item
(2 votes)
“ዓሳ አጠምዳለሁ ብለህ ዛፍ ላይ አትውጣ” ደላላው መጀመሪያ ላይ ሰማኒያ ሺ ብር እንዲከፍለው የጠየቀው ግርማ በዳዳ፤ ወደ ደቡብ አፍሪካ የመሄድ ከፍተኛ ቁርጠኝነት እንደነበረው ስለተገነዘበ ነበር፡፡ በግርማ አይኖች ላይ እንደ አንዳች ነገር የሚንቦገቦገውን ከፍተኛ የጉጉት ስሜት በተረዳ ጊዜ ነው ግርማን ገና…
Rate this item
(3 votes)
በዓለም ላይ በየጊዜው የተነሱ ቅኝ ገዢዎች በደካሞች አገሮችና ክልሎች ላይ እየዘመቱ መንግሥታቱን በማስገበር ሥልጣኔያቸውንና ከተሞቻቸውን አውድመዋል፤ባህላቸውንና ታሪካቸውንም ደምስሰዋል፡፡ ተሸናፊው አገር ያፈራውን ምርትም ሆነ በከርሰ ምድሩ የሚገኘውን በረከት ያለርህራሄ ማጋበሳቸው አልበቃ ቢላቸው፤ የያዙትን አገር ጥንታዊ፣ ታሪካዊና ባህላዊ ቅርሶች፣ የጥበብ ውጤቶች፣ መዛግብትና…
Rate this item
(3 votes)
በባህላችን ለህፃናት እምብዛም ትኩረት አይሰጥም፡፡ የሰርግ ጥሪ ካርድ ላይ እንኳን “ለህፃናት ቦታ የለንም” የሚል ማሳሰቢያ የተለመደ ነው፡፡ በቂ መዝናኛ ቦታዎች የሉም፡፡ የህፃናት ምግብ ላይ ያተኮሩ ሬስቶራንቶች መኖራቸውን አላውቅም፡፡ ትያትር ቤቶችና ፊልም ቤቶችስ? እስካሁን የታሰበባቸው አይመስሉም፡፡ ከተከፈተ ስድስት ወር ያስቆጠረው “ኪሩ…
Rate this item
(2 votes)
ባለፈው ሰንበት ለንባብ በበቃችው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ ለምን ይዋሻል በሚል ርዕስ ለሰነዘርኩት ሃሳብ የመልስ አስተያየት ወጥቶ አነበብኩኝና ለዛሬ መጣጥፌ ምህኛት ሆነኝ፡፡ የዚያ አስተያየት ፀሃፊ ማንነታቸውን በታህሳስ 27 ከፃፉት ሰው ለመለየትም ለመደመርም ባለመፈለጋቸው እኔ ይደመሩ ዘንድ መርጬላቸዋለሁ፡፡ የድምሬ ሰበብ ደግሞ…