ህብረተሰብ

Rate this item
(21 votes)
በኅዋ ላይ ጠፈርተኞች የሚገጥሟቸው ህመሞችወደ ኅዋ ከሚጓዙ መቶ ጠፈርተኞች መካከል 45ቱ በህመም ወይም በበሽታ ምልክቶች ይሰቃያሉ። እነዚህ ምልክቶች የማስመለስ፣ የራስ ምታት ወይም ማንኛውንም ነገር ለመስራትም ሆነ ለመደሰት ከመጠን ያለፈ አቅም ወይም ኃይል ማጣት (ሌተርጂ) ሊሆን ይችላል፡፡ ደግነቱ ግን ምልክቶቹ ከጥቂት…
Rate this item
(9 votes)
ውድ እግዚአብሔር -ባቢ ቢራ ጠጥቶ ሲመጣ አልወድም፡፡ አፉ መጥፎ መጥፎ ይሸታል፡፡ በዚያ ላይ ይጮህብኛል። አንተ ነህ ቢራ የፈጠርከው? ለምን? ሳሚ - የ6 ዓመት ህፃንውድ እግዚአብሔር -እሁድ እለት ሙሽሮቹ ቤተክርስትያን ውስጥ ሲሳሳሙ አየኋቸው፡፡ ፈቅደህላቸው ነው? ሮዝ - የ5 ዓመት ህፃን ውድ…
Saturday, 31 May 2014 14:02

ገፅ ለገፅ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ተፋጠጥ፤ ተገላለጥ፣ ተሞራረድ፣ ችግር ፍታ! ባለፈው ሳምንት የጀመርኩት የደብረዘይት ገፅ ለገፅ (Interface meeting) ዛሬም ቀጥሏል። ህዝብና መንግስት ፊት ለፊት ተገናኝቶ የሚወያይበትና መሬት ላይ ላሉ ችግሮች መፍትሔ የሚሰጥበት በጣም ያስገረመኝ ውይይት ነው ብዬ ነበር፤ ባለፈው ሳምንት ጉዞ ማስታወሻዬ ላይ፡፡ ፕሮግራሙን የሚመሩት…
Rate this item
(14 votes)
“በጐ ሰዎችን በመሸለምና በማክበር ሌሎች በጐ ሰሪዎችን እንፍጠር” በሚል ዓላማ በሀገራችን በጐ የሠሩትን የማመስገን ባህልን ለማበረታታት፣ ሀገራዊ አርአያዎችን ለመፍጠርና ለጀግኖቻችንም ዕውቅና የመስጠት ልማድን ለማጐልበት በሚል የተጀመረው “የበጐ ሰው ሽልማት” የዘንድሮ ተሸላሚዎችን ግንቦት 30 እንደሚያሳውቅ ኮሚቴው ገለፀ፡፡ የ“በጐ ሰው ሽልማት” ዙር…
Saturday, 31 May 2014 13:59

‘የጎንዮሽ ጣጣ’…

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ማስታወቂያዎች ከመተላለፋቸው በፊት “ብታምኑም ባታምኑም” ተብሎ ይፃፍልንእንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው… ሀዲዱን እየነቀሉት ነው የሚባለው እውነት ነው እንዴ? ለነገሩ መገረም ስለተውን “ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም…” ምናምን አይነት ተረት ትተናል፡፡ አሀ፣ ልክ ነዋ… አምናና ካቻምና “ጉድ!” ያሰኙ የነበሩ ነገሮች ዘንድሮ ልዩ መለያዎቻችን (“ከአፍሪካ…
Rate this item
(17 votes)
“ትዝ ይለኛል… ዕለቱ ማክሰኞ ነበር፡፡ ማለዳ ላይ የኢትዮጵያ ሬድዮ፤ ኢህአዴግ አገሪቱን መቆጣጠሩንና የመንግስት ለውጥ መደረጉን መናገሩ አካባቢያችን የፍርሃት ድባብ አጥልቶበታል፡፡ ት/ቤታችንም ከተዘጋ ቀናት ተቆጥረዋል፡፡ በዚህ ምክንያትም ቤተሰቦቼ ከቤት እንድወጣ አይፈቅዱልኝም ነበር፡፡ ቤት መቀመጥ በጣም ቢሰለቸኝም አማራጭ አልነበረኝም፡፡ ከቤታችን በራፍ ላይ…