ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
 (ከኢዜማ የተሰጠ መግለጫ) መንግሥት በትግራይ ያለው ግጭት ቆሞ ለሰብዓዊ ድጋፍ ለማድረስ የተሻለ ሁኔታ ለመፍጠርና ሌሎች ምክንያቶችን ጠቅሶ የተናጥል ተኩስ አቁም ማወጁን ተከትሎ፣ ሰኔ 26 ቀን 2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ባወጣው የቢሆንስ ትንተና ሊሆን ይችላል ብለን ያስቀመጥነው ሁለተኛው…
Rate this item
(0 votes)
 አድማስ ትውስታ እንዴት ያለ ሁኔታ ውስጥ ነበርን?በዘር ተደራጅተን፣ በዘር ብልቃጥ ውስጥ ብቻ እንድናስብ እየተገደድን፣ አንዱ አንዱን በጎሪጥ እንዲያይ እየተደረገ 27 ዓመታትን አይኖር የለም ኖርነው። ገዢዎቻችን በቀደዱልን ቦይ ብቻ እንድንፈስ ማንቁርታችንን ተይዘን ይኸው 27 ዓመት ሞላን፡፡ በአንድ በኩል በዘር ተደራጁ እየተባልን፣…
Rate this item
(6 votes)
እንደምን ነህ ማንም? ኑሮ እንዴት ይዞሃል? አለሁ እኔ ምንም … አለሁ እንደምንም፡፡ አንተ ግን እንዴት ነህ? በሎሬት ፀጋዬ ሰላምታ ቅማንት ነህ ሽናሻ፣ አገው ነህ ወላይታ፣ ሃድያ ነህ ከምባታ … ወይስ ካህን ነህ አረመኔ፣ ገበሬ ነህ ወታደር፣ ባላባት ነህ ወይስ ገባር……
Rate this item
(4 votes)
ማብቂያ የለሹ የውጭ ኃይሎች ጣልቃ ገብነት ኢትዮጵያ አገራችን በችግር አዙሪት ውስጥ የተዘፈቀች ይመስላል። ዋናው የችግሩ ምንጭ ከወያኔ ጋር የተያያዘ ቢሆንም፣ ምርጫውና የዓባይ ወንዝ ነገርም ዕረፍት የሚነሱ ጉዳዮች ሆነው ከርመዋል። ችግሩን ይበልጥ ያወሳሰበው ደግሞ ማብቂያ የሌለው የውጭ ኃይሎች ጣልቃ ገብነት ነው።…
Rate this item
(0 votes)
ዕለተ ቅዳሜ ሰኔ 26 ቀን 2013 ዓ.ም ታትማ ለንባብ በበቃችው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ”ህብረተሰብ” አምዷ፡- የኢትዮጵያ ወጣት ወንዶች ክርስትያናዊ ማህበር /ወ.ወ.ክ.ማ/ “ማኔጅመንት” “ ግልጽ ደብዳቤ፡- ለጠ/ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ አዲስ አበባ” ብሎ የፃፈውን አጭር ደብዳቤ ደጋግሜ አነበብኩት፡፡ በግሌ ገና…
Rate this item
(1 Vote)
አድማስ ትውስታ ኢትዮጵያ በብዙ ነገሮች 1ኛ እየወጣች በአጠቃላይ ድምር መጨረሻ የሆነችበት ምክንያት አንድ አጎቴ ስለ ጣሊያን ወረራ ሲያወሩ ፈረንጅ ኢትዮጵያን ለመያዝ ዘወትር የሚመኝበትና የማይተኛበት ምክንያት፣ “ይህን እንደዋዛ የምናየውን ዋርካ ሁሉ እነሱ በሀገራቸው ፉርኖ ስለሚያደርጉት ወይም ወደ ፉርኖነት ስለሚለውጡት ነው” ሲሉ…
Page 1 of 225