ነፃ አስተያየት
“ዶናልድ ትራምፕ፣ በቅርቡ እንደሚታሰሩ ታዋቂው ፕሮፌሰር ተናግረዋል” … ይሄ ከሳምንት በፊት በኢቢሲ የተላለፈ ዜና ነው። የኢቢሲ ዜና፣ በሌጣው የተሰራጨ አይደለም። በቪዲዮ ታጅቧል። ዝነኛው ፕሮፌሰር አለን ሊክማን፣ በገዛ አንደበታቸው ሲናገሩ ታይተዋል - በኢቢሲ ዜና። ዜናው፣ በጣም ያስደንቃል። አለምን የሚያናውጥ ትልቅ ዜና፣…
Read 4608 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በግንቦት 2009 ምርጫ ማግስት ያቋቋሙትን ካቢኔ በመበተን፣ ምሁራንንበርከት አድርገው አዲስ ካቢኔ ሾመዋል፡፡ፖለቲከኞችና የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮችስ ምን ይላሉ? የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ፣ በአዲሱካቢኔ ዙሪያ የአንጋፋ ፖለቲከኞችን አስተያየት እንደሚከተለው አጠናቅሮታል፡፡“ተቃዋሚዎችና ኢህአዴግ መወያየት አለባቸው”አቶ ሙላቱ ገመቹ (የኦፌኮ አመራር)የህዝቡ ጥያቄዎች…
Read 3696 times
Published in
ነፃ አስተያየት
Sunday, 27 November 2016 00:00
“ችግሮችን ለመፍታት ሳይሆን ምልክቶችን ለማስታገስ ነው ትኩረት የተደረገው”
Written by Administrator
ናሁሰናይ በላይ(በአ.አ.ዩ የፖለቲካ ሳይንስ እና የፌደራሊዝም መምህርሹም ሽር መደረጉ፣ መንግስት የለውጥ ፍላጎት እንዳለው፣ ምልክት እንደማሳየት ነው፡፡ “የለውጥ ፍላጎት አለኝ፤ ፍላጎቴንም በዚህ በሹም ሽር እዩት” የሚል ምልክት ሰጥቷል፡፡ ነገር ግን፣ ከገጠመን ችግር አንፃር ሲታይ የሚያስፈነጥዝ አይደለም፡፡ እርግጥ ነው፣ ያመጣው ነገር አለ፡፡…
Read 1732 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የኢህአዴግ የግምገማና የተሃድሶ ባህል ምን የኢህአዴግ የግምገማና የተሃድሶ ባህል ምንይመስላል? በሚለው ላይ በሽግግሩ ወቅትና ከዚያ በኋላ እስከ 1993 የተሃድሶ ንቅናቄ ድረስ የኦህዴድ እና የኢህአዴግ ከፍተኛ አመራር የነበሩት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ከአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ ጋር ቆይታ አድርገዋል፡፡ይመስላል? በሚለው ላይ…
Read 3693 times
Published in
ነፃ አስተያየት
• ፓርቲው ለተቃዋሚዎች ሁሉ ጥሪ አድርጓል፤ ውጥኑ ይሳካለት ይሆን?• አንድ ጠንካራ ተቃዋሚ ለመፍጠር ህልውናውን ለማፍረስ ዝግጁ ነው• ዓላማው የህዝቡን ትግል መምራት፣ህዝቡን የስልጣን ባለቤት ለማድረግ ነው• ሁሉም ተቃዋሚ ፓርቲ በአንድ ጠረጴዛ ዙሪያ ተቀምጦ መነጋገር አለበትኢዴፓ ከወትሮው ለየት ያለ አቅምና ቁርጠኝነትን የሚፈታተን፣…
Read 4177 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ኢህአዴግ ሥልጣን ከያዘ በኋላ በኦሮሚያና በአማራ ክልሎች በተቀሰቀሰው ታይቶ የማይታወቅ ህዝባዊ አመፅና ተቃውሞ በአጠቃላይ ወደ አንድ ሺ የሚጠጉ ዜጎች ህይወታቸውን ያጡ ሲሆን በብዙ ሺዎች የሚገመቱ በእስር ላይ እንደሚገኙ ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ተቋማትና የተቃዋሚ ፓርቲዎች ሪፖርት ይጠቁማል፡፡ የሟቾች ቁጥር…
Read 1924 times
Published in
ነፃ አስተያየት