ነፃ አስተያየት
Monday, 13 November 2017 09:47
የኦሮሞና የአማራ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ፋይዳ! (ተቃዋሚዎች ምን ይላሉ?)
Written by አለማየሁ አንበሴ
የኦሮሞ እና የአማራ ህዝቦች አንድነት መድረክ፤ ባለፈው ቅዳሜ በባህር ዳር ከተማ በደመቀ ሁኔታ ተካሂዷል፡፡ በሁለቱ ክልሎች መካከል እንዲህ ዓይነቱ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ሲዘጋጅ፣ በ27 ዓመት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ መሆኑ ታውቋል፡፡ በዚህ መድረክ ላይ የአማራና የኦሮሞ ህዝቦች ግንኙነትና ትስስር ላይ ያተኮሩ…
Read 3571 times
Published in
ነፃ አስተያየት
Monday, 13 November 2017 09:48
“እኛም ስለ ሀገር አንድነት እናስባለን፤ እንጨነቃለን” አቶ ተመስገን ዘውዴ (ፖለቲከኛ)
Written by አለማየሁ አንበሴ
*የምርጫ ሥርአቱ ይቀየር ሳይሆን ምርጫው ፍትሃዊና ዲሞክራሲያዊ ይሁን ነው ያልነው *የፌደራል መንግስቱ፣ በክልሎች የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ መግባት የለበትም *የህዝቡ ጥያቄ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች እውቀትም በላይ ነበር ማለት ይቻላል *አንቀፅ 39 በተግባር የማይተረጎም ከሆነ፣ በህገ መንግስቱ ውስጥ ምን ያደርጋል? *የኦሮሞና አማራ የህዝብ…
Read 2195 times
Published in
ነፃ አስተያየት
Sunday, 05 November 2017 00:00
ወደ ህሊና መመለስ አይሻልም? የፋብሪካ ጠላትና የፋብሪካ አድናቂ እየሆኑ ከመደናበር!
Written by ዮሃንስ ሰ
• ጥርት - ጥንቅቅ ያለ፣ የተስተካከለና ቅጥ ያለው ሃሳብ፣ “ለመጥፋት የተቃረበ ብርቅ ቅርስ” እየሆነብን ነው። • በሃሳብ ውዥንብር መደናበርና ማደናበር፣ በጣም ከመለመዱ የተነሳ፣ “መደበኛ የፖለቲካ ባህርይ” እየሆነ ነው። “አንድ የለስላሳ መጠጥ አምራች ኩባንያና፣ የታሸገ ውሃ የሚያመርት ሌላ ኩባንያ ለመቀላቀል ሞክረዋል”…
Read 2734 times
Published in
ነፃ አስተያየት
“ሞኝ ከራሱ ውድቀት ይማራል፤ ብልጥ ከሰው ውድቀት ይማራል” እንደ ፖለቲካ ምሁራን እይታ፤ አንድ ሀገር የጨነገፈ ሊባል የሚችልበት አውድ አሀዛዊና (quantitative) አይነታዊ (qualitative analysis) ትንተናዎች ይኖሩታል፡፡ ይሁንና ይህ ቃል በግርድፉ ሲታይ፥ የጨነገፈ ሀገር የሚባለው የአንድን ሀገር መንግሥት የሚመራው የፖለቲካ ስርዓት፣ ሀሪቱን…
Read 1804 times
Published in
ነፃ አስተያየት
“---ፖለቲካዊ ጥቅም ታሳቢ አድርገው ባሳለፍነው ሩብ ምዕተ ዐመት ስለተጻፉ አዳዲስ የታሪክ መጻሕፍት ሙያዊ የሆነ የመጽሐፍ ግምገማ ያካሔደ አንድአውሮፓዊ ጸሐፊ፣ ለጥናታዊ ጽሑፉ የተጠቀመበት ርእስ “Battling the Past” - ‘የኋልዮሽ ፍልሚያ’ የሚል ነበር፡፡ ምክንያቱም ጤነኛ ዜጎችን የያዘችናበጤናማ ልሂቃን የምትመራ ሀገር፣ ዜጎች ፊታቸውን…
Read 1846 times
Published in
ነፃ አስተያየት
· ፖለቲካችን እየወደቀ ባለበት፣ኢኮኖሚያችን እየተነቃቃ ነው ማለት የማይጣጣም ነው · አሁን ባለው ሁኔታ ከቀጠለ፣ወታደሩ እጁን ሊያስገባ ይችላል ብዬ እሰጋለሁ · ለፌደራል መንግስት ግብር አልከፍልም የሚል ክልል ሊፈጠር ይችላል · ከእንግዲህ የብሔርና ጎጠኝነት ፖለቲካ ለኢትዮጵያ ህዝብ አይጠቅምም አገሪቱ በፖለቲካ ቀውሶች ዳግም…
Read 1573 times
Published in
ነፃ አስተያየት