የሰሞኑ አጀንዳ

Rate this item
(13 votes)
እምዬ ሔዋን፣ እምዬ ኢትዮጵያና እምዬ ሉሲ - 3 ወዶ አይሆንም!የሃይማኖት አክራሪነትን በለዘብተኛ አስተሳሰብ መከላከልና ማሸነፍ የምንችል ይመስለናል። ግን አንችልም። ለሃይማኖት አክራሪነት… ተቃራኒውና ጠላቱ፣ ሁነኛ ማርከሻውና መድሃኒቱ ለዘብተኛነት አይደለም - ፅኑ የሳይንስ ፍቅር እንጂ። ይህንን አለመገንዘባችንም ነው፣ ቁጥር አንድ ድክመታችን። ተስፋ…
Rate this item
(5 votes)
የፀረ ሽብር ህግ ጭራሽ አይኑር የሚል አቋም የለንም በፀረ ሽብር ሕግ ሰበብ ዜጐች እንዳይደራጁ እየተደረገ ነው መተካካት የኢህአዴግ አጀንዳ ነው፤ እኛ የወጣቶች ማህበር አይደለንም አንድነት ለፍትህ እና ለዲሞክራሲ የሦስት ወር መርሃ ግብር ቀርፆ፣ በተለያዩ የሃገሪቱ ከተሞች ሰላማዊ ሰልፎችና ህዝባዊ ስብሰባዎችን…
Rate this item
(4 votes)
የአቃቢያን ህግ ዳይሬክተር የነበሩት አቶ እሸቱ ወ/ሠማያትን ጨምሮ 10 ተጠርጣሪዎች በዋስ ተለቀዋል፡፡የተጠርጣሪ ባለሃብት ኩባንያዎች አስተዳደር እስከ መስከረም ባለበት እንዲቀጥል ብይን ተሰጠ፡፡ የፌደራሉ የስነምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን መርመሪ ቡድን ከኦዲት ስራ በስተቀር የ6 መዝገቦች ምርመራ አጠናቆ በማስረከቡ አቃቤ ህግ ክስ የመመስረቻ…
Rate this item
(18 votes)
ፍቅረኛ በምትልከው ገንዘብ ሌላ ትዳር መመስረት ተለምዷልፍቅረኞቻቸው በሚፈፅሙባቸው ክህደት ለሞትና ለእብደት የተዳረጉ ሴቶች አሉ ትዕግስት ገብሬ የሰላሳ አመት ወጣት ሳለች ነበር ወደ ቤሩት ያቀናችው- በ1997 ዓ.ም፡፡ ግድ ሆኖባት ነው እንጂ ለአምስት ዓመት አብራው የዘለቀችውን የትምህርት ቤት ፍቅረኛዋን ሚካኤል ሃይሉን ትታ…
Rate this item
(8 votes)
ፍ/ቤቱ በሁለት መዝገቦች ላይ ለመጨረሻ ጊዜ የምርመራ ቀጠሮ ሰጠበከባድ የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ጉዳያቸው በፍርድ ቤት እየታየ የሚገኘው የከፍተኛ ባለሀብቶች ኩባንያዎችን የማስተዳደር ጉዳይ የፀረሙስና ኮሚሽን መርማሪዎችንና ተጠርጣሪ ባለሃብቶችን እያከራከረ ሲሆን ፍ/ቤቱም በጉዳዩ ላይ ትዕዛዝ ለመስጠት ለማክሰኞ ሐምሌ 30 ቀን 2005 ዓ.ም…
Rate this item
(9 votes)
ባሳለፍነው ሳምንት የሻቃ ሀይሌ ገ/ስላሴን ፕሬዚዳንት የመሆን ፍላጐትና ያገኘውን ትኩረት በሚመለከት ከአትሌቱ ጋር ቆይታ ማድረጋችን ይታወሳል፡፡ ይሁን እንጂ በተፈጠረ ስህተት ቃለ-ምልልሱ ሙሉ ለሙሉ አልቀረበም፡፡ ለተፈጠረው ስህተት አንባቢያንን ይቅርታ እየጠየቅን ሳምንት የቀረውን ቀጣይ ክፍል እንደሚከተለው አቅርበነዋል፡፡ ሀይሌ አለም አቀፍ ሰው ነው…