ባህል

Rate this item
(5 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እዚህ መዲናችን ምስራቃዊ ክፍለ ከተማ አካባቢ፣ የመንግሥት መሥሪያ ቤት አለ፡፡ እናም… በአካባቢያቸው ብቅ የሚሉባት አንዲት ምግብ ቤት አለች፡፡ ታዲያ ምግብ ቤቷ ስም ሲወጣላት ታሳቢ የተደረጉት…(እንደ ዘመኑ ለመናገር ያህል ነው!…) በአካባቢው ያሉ የመንግሥት ሠራተኞች ናቸው። እናማ…የቤቷ ስም ምን መሰላችሁ…‘ምች ምግብ…
Saturday, 02 June 2018 11:59

መኖር ደስ ይላል!

Written by
Rate this item
(6 votes)
“ብዙዎች ደሴቶቻቸውን ፍለጋ ላይ ናቸው”፩በቅድሚያ ስለ ራሴ ልንገርህ። አለመኖርን አላውቀውም፤ ላውቀውም አልጓጓም። በመኖር ቤተ-መቅደስ ውስጥ ነኝ። መኖርን እቀድሳለሁ። መኖርን አሞካሻለሁ። እንዳንተው ስለ መኖር አዜማለሁ።በነገሥታት የአትክልት መናፈሻ ውስጥ አይደለሁም። ባለጸጋና ሰቀላዬን በቃፊር የማስጠብቅ አይደለሁም። ሠፈሬ ከመኳንንትና መሳፍንት የተጣጋም አይደለም። የከበሩ ማዕድናትንና…
Rate this item
(5 votes)
“የምር ግን…በተለይም እስቲ ብዙ ቃለ መጠይቆችን ነገሬ ብላችሁ ተመልከቱ፡፡ ተጠያቂው በአንደበቱ የሚናገረው ሌላ፣ አካላዊ እንቅስቃሴው የሚያሳብቅበት ሌላ! አሀ…መምሰል አለበታ! ራሴን እሆናለሁ ቢል… “እሱ ማነውና!” ምናምን የምንል ክፍሎች ልንኖር እንችላለና!--” እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…መቼም እኛን እንዳንሆን የሚያደርጉ ነገሮች እየበዙብን…አለ አይደል…ግራ የሚያጋባ ጊዜ ሆኗል፡፡…
Rate this item
(7 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!አንድ የከተማችን ክፍል የሆነ ሬስቱራንት ውስጥ የሆነ ነው አሉ፡፡ እሱየው አራድነትን ‘አግቶ’ ለመያዝ የሚሞክር አይነት ነው፡፡ የምር ግን…‘አራድነት’ ምናምን የሚባል ነገር ቀርቶ የለም እንዴ! እናላችሁ… እሱዬው ሬስቱራንት ሲገባ ‘ቆንጅዬ’ የሚባሉ ወጣት ሴቶች ሰብሰብ ብለው ያወራሉ፡፡ እናማ…አንድዬዋ ቀልቡን ሳበችውና ምን…
Rate this item
(6 votes)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ!እሱና እሷ የሆነ ግብዣ ተጠርተዋል፡፡ እሷ አንድ ሰዓት ከአርባ አምስት ደቂቃ መስታወት ፊት አጥፍታለች፡፡ (እኔ የምለው… “በሚቀጥሉት አራት ወራት በምንም አይነት በመስታወት ራስሽን መመልከት አትችይም፣” የሚባል አይነት ማዕቀብ ነገር ቢኖር፤ የ‘ፔይን ኪለር’ ኪኒኖች ገበያ አዲስ ክብረ ወሰን የሚያስመዘግብ አይመስላችሁም!…
Rate this item
(9 votes)
“--ከዚህስ ይሰውረን፡፡ እውነት ግን…ጭንቅላት ካልሠራ፣ ምን ዋጋ አለው!…ጭንቅላት ካላሰበ፣ ካልጠየቀ፣ ካላሰላሰለ ምን ዋጋ አለው! ብዙ ችግር ባለባት አገር፣ ብዙ መከራ ባለባት አገር፣ ብዙ የተወሳሰቡ ጥልፍልፎች ባሉባት አገር…አእምሮ በሚገባ ካልሠራ ምን ዋጋ አለው!--” እንዴት ሰነበታችሁሳ!አኔ የምለው…ብዙዎቻችን ማሰብ፣ ‘ደክሞን’ ወይ ‘ሰልችቶን’ ተውን…