ባህል
‘“--ኔኦ ሊበራሊዝም ሸሸ፣ ወይስ አፈገፈገ?’ አሪፍ አጄንዳ አይደል! እንዲህ አይነት ስብሰባ ተጀመረ! ድሮ እኮ “ኢምፔሪያሊዝምን እንደመስሰላን!”፣ “የድሮ ታሪከ ነው የምናደርገው!” ሲባል ነበር፡፡ አሁን ደግሞ “ሸሸ ወይስ አፈገፈገ?” የሚል ቦተሊካ መጣ! እውነት ተሰብሳቢዎቹ፣ ኒኦ ሊበራሊዝም በቅርብ የሚወጣ ‘ሲንግል’ ይሁን፣ የእንትን ከነማ…
Read 7228 times
Published in
ባህል
“ሰይጣንን የሚያናድደው ማነው?” ሰውየው ሞተ፡፡ ሰማይ ቤት ሲደርስ ሚዛን ጠበቀው፡፡ ምድር ላይ ያቆመው መልካም ስራውና ሃጢአቱ ተመዘነ፡፡ ዕኩል ተዕኩል ሆነ፡፡ “ከእኔም ካንተም አልሆነም”… አለ እግዜር፡፡ “ምን ይሻላል?”… ጠየቀ ዲያብሎስ፡፡ “ወደመጣበት እንመልሰውና እንየው” “ለምን አንፈትነውም?”“እንደሱም ይቻላል” አምስት፣ አምስት ጥያቄዎች አዋጥተው ፈተኑት።…
Read 6304 times
Published in
ባህል
ክፋትና ተንኮል በዓለማችን በዝቷል፣ የአገራችንም እየባሰበት እንደሆነ እናውቃለን፡፡ ግን እኮ ከዛ አዙሪት መውጣት ነው የምንፈልገው፡፡መልካምነት ክፋት ላይ ድል ሲቀዳጅ ማየት ነው የምንፈልገው፡፡ እውነት ቅጥፈት ላይ የበላይነቷን ስታረጋግጥ ማየት ነው የምንፈልገው፡፡ እንዴት ሰነበታችሁሳ!ሴትዮዋ ከልጆቻቸው ጋር ሊግባቡ አልቻሉም …በቴሌቪዥን የተነሳ፡፡ ቤተሰቦች እንደውም…
Read 2964 times
Published in
ባህል
“ድንቁርና ጨካኝ ነው!!” ሶቅራጥስ በመርዝ ተገድሏል፣ ክርስቶስ ተሰቅሏል፣ ብሩኖ ከእነ ህይወቱ በእሳት ጋይቷል፣ ጋንዲ በጥይት ተደብድቧል፣ ኦሾም ተመርዞ ነው የሞተው ይባላል፡፡ … ኧረ ስንቱ!! … ድንቁርና ጨካኝ ነው!! ሁሉም ሰላማዊና የፍቅር ሰዎች ነበሩ፡፡ ሁሉም ለሰው ልጆች እኩልነት ቆመዋል፡፡ ሁሉም ዓለማቀፍ…
Read 4882 times
Published in
ባህል
“--በፊት ከባልና ሚስቱ አንዳቸው ላይ በሚታይ በተለይ የባህርይ ችግር ነበር ዘመድ የሚከፋው፡፡ አሁን ያውም በአዲስ አበባ፣ ያውም የአፍሪካ ዋና ከተማነኝ በምትል ከተማ፣ ያውም ሰልጥኗል የምንለው ፈረንጅ፣ የጉንዳን ሰራዊት በመሰለባት ከተማ… ‘የአገር ልጅ’ እያሉ ማፈላለግ ቀሺም ነገር ነው፡፡--” እንዴት ሰነበታችሁሳ!በነገራችን ላይ…
Read 2715 times
Published in
ባህል
“እምነት ያለው ሞት አይፈራም!!” “እምነት ምንድነው?” ተብለህ ብትጠየቅ … ምናልባት ‹ህሊና› …ብለህ ትመልስ ይሆናል፡፡ … በኔ በኩል አልተሳሳትክም፡፡ “ሰውን በአምሳላችን ፈጠርን” … ሲባል … የመልክና የቁመና ጉዳይ አይመስለኝም፡፡ … ንፁህ፣ ሁለንተናዊና ሚዛናዊ ለማለት ይመስላል፡፡ … በዚህ መንገድ “ህሊና አምላክ ነው”…
Read 5659 times
Published in
ባህል