ጥበብ

Rate this item
(1 Vote)
“-በጨካኝና አምባገነን ወታደራዊ ገዢዎች እግር የተተኩት አዲሶቹ ገዢዎች በኢትዮጵያ ዲሞክራሲን በመመስረት ፈንታ ከፋፋይና መሰሪ የዘር ፖለቲካን በማራመድ፣ አገሪቱን መውጫ ወደሌለው የብጥብጥ አዙሪት ውስጥ እንደሚከቷት ጋሼ ጸጋዬ ተረድቶት ነበር፡፡---” የደርጉ መንግሥት በ1983 ዓ.ም ሲወድቅ በደራሲያንና በጥበብ ሰዎች ዘንድ የንግግር፣ የመጻፍና በአጠቃላይ…
Saturday, 30 November 2019 14:01

የዘላለም ጥግ

Written by
Rate this item
(4 votes)
• የተለያዩ ሰዎች የተለያየ አመለካከት አላቸው፡፡ ሁሉንም ማክበር ጥሩ ነው፡፡ ጁአን ፓብሎ ጋላቪስ• ያለ አንተ ስምምነት ማንም የበታችነት እንዲሰማህ ማድረግ አይችልም፡፡ ኤሊኖር ሩስቬልት• ሌሎች እንዲያከብሩህ የምትሻ ከሆነ ራስህን አክብር፡፡ ባልታሳር ግራሽያን• ዕውቀት ሃይል ይሰጥሃል፤ ሰብዕና ግን ክብር ያጎናጽፍሃል፡፡ ብሩስ ሊ•…
Rate this item
(1 Vote)
እስካሁን በ5 የስፔይን ፊልሞች ላይ ተውኗል በአንድ ወቅት በፑሽኪን የባህል ማዕከል በቀረበ ቴአትር ላይ የዶክተር ጋጋኖን ገፀ ባህሪ ወክሎ ከተወነ በኋላ ‹‹ዳኒ ጋጋኖ›› እየተባለ ነው የሚጠራው፡፡ በበርካታ የአማርኛ ፊልሞችና ቴአትሮች ላይ የተወነው አርቲስት ዳንኤል ታደሰ፤ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ከስፔይን የፊልም…
Saturday, 30 November 2019 13:55

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
“--በነገራችን ላይ ግን ዳን ብራውን በ‹‹ዳቪንቺ ኮድ›› መጽሐፍ እንዳሰፈረው ዓይነት ሰለሞናዊው ንቅናቄም መልዕክቶቹ፣ ዘመን ተሻግረው ለትውልድ የሚተላለፉት፤በረቂቅ ሙዚቃዎች፣ በሥዕሎች፣ በአርኪቴክቸርና ሥነ ሕንጻ ውጤቶችበመሳሰሉት መንገዶች ነው፡፡--” ‹‹ሃሎ››‹‹ይሰማኛል››‹‹እየመጣሁ ነው››ቀኑን፣ ቦታውንና ሰዓቱን ነገረው፡፡ ደዋዩ በአውሮፓ የዓለም አቀፍ ሰሎሞናዊ ንቅናቄ (ISM) አክቲቪስት ነው ……
Rate this item
(1 Vote)
የመጽሐፉ ርዕስ፡- የታሪክ ቅርስና ውርስአበበ አረጋይ (ራስ)አሰናጅ፡- አጥናፍ ሰገድ ይልማ የገጽ ብዛት፡- 376ዘመነ ኅትመት፡- 2011ዓ ምኅትመት፡- አርቲስቲክ ማተሚያ ቤት የመጽሐፉ ዋጋ፡- 250 ብር፤20 ዶላር ቀደም ሲል ከአምስት ያላነሱ መጻሕፍትን ለንባብ ያበቁት ደራሲና ጋዜጠኛ አጥናፍ ሰገድ ይልማ በቅርቡ «የታሪክ ቅርስና ውርስ…
Rate this item
(1 Vote)
አዉርቶኝ አያውቅም ፈጣሪ ስለ ሰዉሰዉ ስለፈጣሪ ብዙ ጊዜ አወራኝመጣፍ ይገልጥና ምዕራፍ ይጠቅስናእግዜር ጠራህ ይላል እራሱ ሲጠራኝርዕስ:- ወደ መንገድ ሰዎችየገፅ ብዛት:- 88የግጥም ብዛት:- 59የመጀመሪያ ዕትም:- 2010 ዓ.ምአንዳንዶች ስነግጥምን “ተናጋሪ ስዕል ነው” ይሉታል። ሌሎች ደሞ ስነግጥም “ሙዚቃዊ ሐሳብ ነው” ሲሉ ይደመጣል። በእኛም…
Page 10 of 201