ጥበብ

Rate this item
(9 votes)
ታሪኩ እንደዚህ ነው። በትናንሽ ህይወት መሳይ የቃላት ቅብብሎሽ… በትናንሽ ቅፅበቶች… በአይኖች ውስጥ ጨዋታ አምለሰትን ተዋወቅኳት። እውቀት በማያሻው የመግባባት አለም ውስጥ ፍቅር ተፀነሰ። የምሯን ወዳኝ እኔ በተራዬ እስክናፍቃት ድረስ አቆየችኝ። አስተውላ እያዳመጠችኝ ደካማውንም ጠንካራውንም ጎኔን መርምራ ደረሰችባቸው። ስተነፍስ እንዳስታውሳት አድርጋ ራሷን…
Monday, 03 July 2023 09:23

እባክሽ በቃኝ አትበይ!

Written by
Rate this item
(0 votes)
የተሰበቀ የህይወት ጦር፤ቄጠማ ሆኖ ሚቀር፤‹‹በቃኝ!›› ያሉ እለት ነው እታለም፤‹‹ደከምኩ!›› አትበይ! ግዴለም፡፡አጥር አልባ ነው ህይወት፣አጥር አልባ ነው ጎጆ፣አጥር አልባ ነው አለም፤አትሄጂበት መንገድ፣ አትከፍቺው በር የለም፤‹‹በቃኝ!›› አትበይ ግዴለም፡፡ከወነጨፍሽው ቀስት ፊት፣ኢላማሽን ለነጠቀ፤ሕይወት፣ ጎጆ፣ አለምሽን ባሜከላ ለጨፈቀ፤ህይወትሽን ለህይወቱ እርካብ፣ አድርጎ ለሚመኘው፤ሞራውን አታንብቢለት፣ ፍጹም ‹‹ደከምኩ!››…
Rate this item
(0 votes)
“Nails are not about being noticed, they are about being remembered.” - Tammy Taylor‹ሽሮ ወጥ ውስጥ ሽሮ አለ ወይ?› ብለህ የምትጠይቅ የአዳም ዘር ሁላ እዚህ ስር የምልህን እንደማትቀበለኝ አውቃለሁ… …ይኼው ነው፤ አንዳንዴ መስከን ይታክተኝና ወላ የትላንት ዳናዬን እቃኝ እቃኝና… አለ…
Rate this item
(2 votes)
ባለ 20 ወለል ህንፃ ለመገንባት ዲዛይን ማሰራቱን ተናግሯል ቦታውን ወደ ሊዝ አዙሮ ለ90 ዓመት መፈራረሙንና የ30 ዓመት ቀድሞ መክፈሉን ገልጿል ከ35 ዓመታት በላይ ታሪክ ያለው ፈንድቃ ፈርሶ ባለ 5 ኮከብ ሆቴል ሊሰራበት ለባለሀብት መሰጠቱ በአገር ባህልና ጥበብ ላይ ጥፋት ማድረስ…
Saturday, 17 June 2023 00:00

ሳሌም

Written by
Rate this item
(5 votes)
ወልደጊዮርጊስ ወልደዮሐንስን መንገድ ይዤ፤ ዕድሜ ለእናቴ ኅሊናዬ እስኪወጠር ያጎረሰችኝን የነገር ፍትፍት እያላመጥኩ፣ መልሳቸው ረቅቀው የራቁ ጥያቄዎችን መላልሼ እያፍተለተልኩ ራት የምንበላበትን ቤት መታጠፊያ አለፍኩት፡፡ ዞር ብዬ ዮፍታሔን አየሁት፤ ተኝቷል፤ ወይም ዐይኑን ከድኖ እንደኔው በሃሳብ ባህር ተዘፍቆ ይዋኛል፡፡ ማርሽ ቀይሬ ወደ ኋላ…
Saturday, 17 June 2023 00:00

ከተጠሩት ወይስ ከተመረጡት?

Written by
Rate this item
(1 Vote)
 ”«ብዙዎች ቢጠሩም የተመረጡት ጥቂቶች» ግድግዳዬ ላይ በኮባ ተጽፎ ተሰቅሏል።ደጋግሜ ደጋግሜ አነበዋለሁ ፤ደጋግሜ ደጋግሜ እገረማለሁ። የደጋ ሕዝቦች መሪ ሳይቀር የተጠራ እንጂ ያልተመረጠ ይመስለኝ ያዘ። በየዘርፉ ያሉ ኃላፊዎች የተጠሩ እንጂ የተመረጡ አይደሉም? መመረጥስ ምንድን ነው? እጅ አውጥቶ መሾም ወይስ የመለኮታዊ ኃይል መታከል?....እጠይቃለሁ።…
Page 9 of 246