ጥበብ
፨ ዓለማየሁ ገላጋይ በ2004 ባሳተመው ‹ኢህአዴግን እከስሳለሁ› መጽሐፉ፣ ከገጽ 46 - 52 ‹‹ተስፋዬ ገብረአብ ከሚበጀው የሚፈጀው›› በሚል ርዕስ ተስፋዬ ላይ ጠንከር ያለ ኂስ አስፍሯል። በ2016 ደግሞ ደራሲ ጉቺ ሽመልስ ከዓለማየሁ ተቃራኒ የኾነ ‹‹ተስፋዬ ገብረአብ ከሚፈጀው የሚበጀው›› ዓይነት መጽሐፍ ይዞ መጥቷል።…
Read 808 times
Published in
ጥበብ
ወግ በሉት ከፈለጋችሁ፡፡ ገጠመኝ በሉት ካሻችሁ፡፡ በልቦለድነት ያዙት ከመሰላችሁ፡፡ ሁሉም ውስጥ ግን አንድ መልክ አለ፣ የህይወት መልክ፡፡ የእኔና የናንተ፣ በዙሪያችን ያለው መልክአ-ማህበራችን መልኮች፡፡ የህይወት ብቻ ሳይሆን የዘመናችንም መልኮች፡፡ ደጋግሜ እከሰታለሁ፡፡ ወደ ፊትም ወደ ኋላም እሄዳለሁ፡፡ ወደ ፊትና ወደ ኋላ ሄዶ…
Read 543 times
Published in
ጥበብ
‹‹ውበትሽን አይቶ፣ የማያደንቅ ሰው፤በርግጥ ያስታውቃል፣ ችሎታ እንዳነሰው፤›› (‹‹የጠላሽ ይጠላ››፣ ጥላሁን ገሠሠ፤ ዜማ፡- ጥላሁን ገሠሠ፤ ግጥም፡- ሻለቃ አፈወርቅ ዮሐንስ)።….1933 ዓ.ም. አንድ ሥጦታ በምድራችን ከቸች አለ - ጥላሁን ገሠሠ በወሊሶ ተወለደ፤ በአዲስ አበባ ከተማ፣ ጠመንጃ ያዥ አካባቢ በሚኖሩ ቤተሰቦቹ ዘንድ መራራና ጣዕሙን…
Read 546 times
Published in
ጥበብ
እስቲ ዝም ብለን እንፈላሰፍ፡፡እስቲ ዝም ብለን በጥያቄዎች ጨዋታ ትርጉም እንማስን…እስቲ ላሁን ብቻ ነገሩ ሁሉ የተምታታበት ፈላስፋ እንሁን…እንሁን…ላሁን ብቻ…ምንድን ነው ይሄ ሁላ ነገር? ምንድን ነው ይሄ ምድር የተባለ ክምር አለት? ደግሞ በላዩ ላይ ሰዎች የቁጥሩ ብዛት እንደ ምድር አሸዋ ተበትኖ፣ ያለ…
Read 794 times
Published in
ጥበብ
ቪላዬ በረንዳ ተጎልቼ፣ ዐይኖቼን ምዕራብ አድማስ ላይ የነገሰችዉ ጀንበር ላይ ተክዬ በትዝታ ባህር እዋኛለሁ፡፡ እንዲህ እንደዛሬው ናፍቆት ክፉኛ ሲደቁሰኝ እንደ ፈረስ ሰግሬ፣ አድማሱን ሰንጥቄ ትውልድ ሀገሬ መግባት እመኛለሁ፡፡ እንደ ንስር በርሬ፣ ውቅያኖስ አቋርጬ ወገኖቼ ሀገር የጁ መሄድ እመኛለሁ፡፡ አንድ፣ ሁለት…
Read 949 times
Published in
ጥበብ
የዚህ ጽሑፍ አብይ ዓላማ፣ የደራሲ እንዳለጌታ ከበደ ድርሰት የሆነውን “ሲጥል” ረጅም ልቦለድ፣ ከጃዝ ሙዚቃ የትረካ ስልት አንጻር መፈተሽ ነው። ጃዝ ሙዚቃ የመድረክ ላይ በቅጽበት የመፍጠርና፣ ታሪክን በሙዚቃ የመናገር ስርዓት (Improvisation) ወደ ሥነጽሐፉ አለም ደራሲው እንዳለጌታ ከበደ በ”ሲጥል” ረጅም ልቦለድ አማካኝነት…
Read 676 times
Published in
ጥበብ

