ጥበብ
‹‹ይቀነሱ››፣ ‹‹አይቀነሱ›› በሚል ሙግትና ክርክር፤ ከ1917 ዓ.ም ጀምሮ የጋራ ስምምነት ሳይበጅለት አንድ ክፍለ ዘመን ያስቆጠረው የአማርኛ ሞክሼ ፊደላትን በተመለከተ፣ መቀነሳቸውን በመቃወም፣ ምክንያታዊ መከራከሪያ በማቅረብ ከሚታወቁት አንዱ ደራሲ ተሰማ ሀብተሚካኤል ናቸው፡፡ ‹‹ከሣቴ ብርሃን የአማርኛ መዝገበ ቃላት›› በሚል ርዕስ በ1951 ዓ.ም ባሳተሙት…
Read 585 times
Published in
ጥበብ
(የጋዜጣው ዜና እንደ አጭር ልብወለድ) “ዘ ጎድ ፋዘር” የተሰኘው ፊልም ለእይታ የበቃበት ዘመን ነው፡፡ የፍልስጥኤም አሸባሪዎች በሙኒክ ኦሎምፒክ ሽብር የፈጠሩበት ጊዜ ነው፡፡ ፕሬዚዳንት ኒክሰን ለምስራቁና ምእራቡ ግንኙነት አዲስ ምእራፍ ከፋች ጉብኝት በቻይና ያደረጉትም በዚሁ ዘመን ነው፡፡ የሴቶች የነፃነት እንቅስቃሴ በከፍተኛ…
Read 551 times
Published in
ጥበብ
ሥነ-ጽሑፍ አንድ ሥነ-ዘዴ ነው፤ እውቀት የምናካብትበት መስክ ሲሆን፣ በርካታ ትኩረት ሊደረጉባቸው የሚሹ ጉዳዮች አሉት፡፡ የአንድ ማኅበረሰብ ዕድገት ወይንም ለውጥ ከሚለካባቸው መስፈርቶች አንዱ ሥነ-ጽሑፍ ነው፤ ማኅበረሰቡ የደረሰበትን የሥልጣኔ እና የዕድገት ደረጃ ለመለካትና ለማወቅ ይረዳል… በአሁን ወቅት፣ ሥነ-ጽሑፋችን ላይ ካጠሉ ጥላዎች መካከል…
Read 626 times
Published in
ጥበብ
ሙዚቃ ስሜት ነው፤ለልብ የሚከየን፡፡ በሙዚቃ የደነደነ ልብ ይባባል፡፡ የተዘበራረቀው የሕይወት መስመራችን በሙዚቃ ቅጥ ይይዛል፡፡ የተበታተነው ትኩረታችን ከሙዚቃ በሚወጣ ዜማ ይሰክናል፡፡ ለዚህ ይመስላል ፈረንሳዊው ፈላስፋና የሙዚቃ ሃያሲ ጋብሬል ማርሴል፤ “ዛሬ ላይ የኪነት ዋነኛ ተግባር መሆን ያለበት የተመሰቃቀለውን የህላዌ ዑደት ቅጥ ማስያዝ…
Read 530 times
Published in
ጥበብ
”አንባቢ ትውልድ ያላት ሃገር ኃያል ትኾናለች!“ ነቢል አዱኛ ፨ ግርማ ሞገስ የተላበሱ፣ 70ኛ ዓመታቸው’ን በቅርቡ የደፈኑ፣ ከሁለት ደርዘን በላይ መጻሕፍት የጻፉ አዛውንት ይታያሉ። የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን ሱዳን አፍሪካ ዩኒቨርሲቲ፣ ሃይማኖታዊ ዕውቀታቸውን ከተለያዩ ምሁራን የቀሰሙት አባት በልጆቻቸው…
Read 566 times
Published in
ጥበብ
(ስለ እጅጋየሁ ሽባባው ክብር የተጻፈ)አብርሀም ገነትያን ሰሞን በልቦናዬ የሚመላለሱት የእጅጋየሁ ሽባባው ዘፈኖች ነበሩ፡፡ ሳልሰለች ዘፈናቸውን በተደጋጋሚ ከምሰማቸው አርቲስቶች አንዷ እጅጋየሁ ናት፡፡ ዛሬም፡፡ አርቲስት ብዬ በሙሉ ልብ ከምጠራቸው በዘመኔ ከማውቃቸው ኢትዮጵያውያን አንዷ ጂጂ ናት፡፡ ለእኔ አርቲስት የሚያስተጋባ ሳይሆን የሚፈጥር ነው፡፡ ቀኔን…
Read 1180 times
Published in
ጥበብ

