ጥበብ
እንደ መግቢያ… ፀሐይ ከወደ መውጫዋ አድማስ ስርቻ ተፈልቅቃ ለመታየት በፊታችን ስትፍጨረጨር፣ ሩብ ግማሽ እያለች ሙሉ እንደምትሆን ሁሉ፣ የንጋት ድምፅም ጎልቶ ከመሰማቱ በፊት ቀድሞ የሚደመጠው ሹክሹክታው ነው፡፡ ከዚያም ቀስ በቀስ ጎልብቶ ሙሉ ይሆንና ደምቆ ወደ ልቦና ጥልቀት ይዘልቃል፡፡ የህይወትን ተዓምራዊ ግርማ…
Read 7518 times
Published in
ጥበብ
በያዝነው ዓመት መስከረም ወር መጀመሪያ ላይ ለእህቶቿ ልጆች የመማሪያ ቁሳቁስ ለመግዛት ወደ ጽሕፈት መሣሪያዎች መሸጫ መደብር የሄደችው ወ/ት ከበቡሽ፤ መደብሩ ውስጥ ባያቸው በአሜሪካ ባንዲራ የደመቀ “Proud to be an American!” የሚል ጥቅስ የታተመበት እርሳስ ከመገረምም በላይ አስደንግጧታል፡፡የመደንገጧ ምክንያት “እርሳሱ በእጁ…
Read 4087 times
Published in
ጥበብ
ሀተታ ሀ…የዚህ ፅሁፍ መነሻ እውነት ነው…. እውነት እንደመነሻ እንጂ ያላግባብ ምስጋና ለማቅረብ ታስቦ አይደለም፡፡ ለመተዋወቅና ዝምድና ለመፍጠርም አይደለም፡፡ ጉርሻ ቢጤ ነገር ለማግኘት ማሞካሸት የሚል እሳቤም አልያዘም፡፡ የብልጠት ምስጋና እንዲሆን ታስቦ የተደረገም አይደለም፡፡ በፍፁም፡፡ በእውነት እውቀት እንጂ በብልጣብልጥነት የኖረ… የሚቀጥል ሀገር…
Read 6374 times
Published in
ጥበብ
ድምፃዊ ሚካኤል በላይነህ ተጫዋችና ቅን እንደሆነ በቅርብ የሚያውቁት ሰዎች ይመሰክሩለታል፡፡ ባለፈው ሐሙስ በአዲሱ አልበም ዙሪያ ቃለምልልስ ሳደርግለት በሳቅና በፈገግታ በሀዘን እየተመላለሰ ነበር ሃሳቡን የገለፀው፡፡ የመጀመሪያ አልበሙ ከወጣ ከሰባት ዓመት በኋላ ሰሞኑን ለአድማጭ ጆሮ የደረሰውን አልበሙን ‹‹ናፍቆትና ፍቅር›› ብሎታል፡፡ በቃለምልልሱ ወቅት…
Read 19633 times
Published in
ጥበብ
“አፄ ኃይለሥላሴ በ1953 ዓ.ም. ለተደረገባቸው መፈንቅለ መንግሥት ምክንያቱ ራሳቸው ንጉሡ ናቸው” የሚል መልዕክት የሚያስተላልፍ መጽሐፍ ስላገኘሁ ለዛሬ ዳሰሳና ቅኝት መርጬዋለሁ፡፡ በ2003 ዓ.ም ታትሞ ለአንባቢያን የቀረበው መጽሐፍ “ሤራ! በገነተ ልዑል ቤተ መንግሥት” በሚል ርዕስ በእውነተኛ ታሪክ ላይ ተመስርቶ የተፃፈ ልቦለድ መሆኑን…
Read 5106 times
Published in
ጥበብ
በአ.አ ዩኒቨርስቲ በማታው ክፍለ ጊዜ የሶስተኛ ዓመት የሥነ ጽሁፍ ተማሪ ነኝ፡፡ የመማሪያ ክፍላችን አየር በተማሪዎች የጭንቀት ትንፋሽ ዳምኗል፡፡ ውጥረቱ ከዕለት ወደ ዕለት እያየለ ሄዶ፣ ዛሬ የመጨረሻው ጡዘት ላይ ደርሷል፡፡ ለወትሮው መምህሩ እስኪመጡ የነበረው ድባብ እንዲህ የተቀዛቀዘ አልነበረም፡፡ከቀልደኛነቱ የተነሳ በፍልቅልቅ ሴቶች…
Read 3266 times
Published in
ጥበብ