ጥበብ
(የ“ትንንሽ ፀሐዮች” ደራሲና አዘጋጅ፤ ዮናስ አብርሃም) በፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ላለፉት አምስት አመታት ቅዳሜ ረፋድ ላይ ሲተላለፍ የቆየው “ትንንሽ ፀሐዮች” የሬድዮ ድራማ፣ ከሶስት ሳምንት በፊት ተቋርጧል፡፡ የድራማው ደራሲና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ዮናስ አብርሃም፤ የጀመርኩት ታሪክ ሳይቋጭና ሳያማክሩኝ በጣቢያው ሌላ ድራማ ተጀምሯል፣ እሱ…
Read 3606 times
Published in
ጥበብ
በደራሲ ገብረክርስቶስ ኃይለስላሴ የተዘጋጀው “የሉሲ ከዋክብትና ሌሎችም” የተሰኘ የልጆች መልካም ሥነምግባር ማስተማርያ መፅሐፍ ታትሞ ለንባብ በቃ፡ አንጋፋው ደራሲ ኃይለመለኮት መዋዕል፣ በመጽሐፉ ጀርባ ላይ በሰጠው አስተያየት፤ “በየምዕራፉ የተካተቱት ጣፋጭ ታሪኮች ለልጆችም ሆነ ለአዋቂዎች ሰፊ ትምህርት ይሰጣሉ፡፡ ግብረገባዊነትንና መልካም ዜግነትንም ያላብሳሉ” ብሏል፡፡…
Read 1548 times
Published in
ጥበብ
“ከማሰብህ በፊት ሁለት ጊዜ አስብ?” ሰዎች የልደት ቀናቸውን የሚያከብሩት በምን አይነት መንፈስ ውስጥ ሆነው እንደሆነ እኔ አላውቅም፡፡ ሞት በእያንዳንዷ ሻማ መጥፋት ውስጥ ወደነሱ እየገሰገሰ መሆኑ ትዝ ካላቸው … ያሳለፉት ዓመት ውስጥ ለመቆየት እየተመኙ ነው አዲሱን አመት የሚቀበሉት ማለት ነው፡፡ ስለዚህም…
Read 2534 times
Published in
ጥበብ
(ውበት እንደተመልካቹ አይደለም!) ውብ የሆነውን ፈልጎ ማግኘት፤ ከአስቀያሚው ለይቶ ማስቀመጥ ቀላል ነውን? በእርግጥ ቀላል አይደለም፡፡ ግን ደግሞ በፍፁም የማይቻል ጉዳይም አይደለም፡፡ መልካም እና ደጉን ለመለየት የሚያስችል ህሊና እንዳለን ሁሉ፣ ዐይነ ግቡነትና ፉንጋነትን መለየት የሚያስችል ልቡናም አለን፡፡ እንደው በቀላሉ ግራና ቀኛችንን…
Read 4782 times
Published in
ጥበብ
ጸሐፊ - አጥናፍ ሰገድ ይልማ ርዕስ - አቤቶ ኢያሱ አነሳስና አወዳደቅ የህትመት ዘመን - ሚያዝያ 2006 ዓ.ም የገጽ ብዛት - 337 የሽፋን ዋጋ - በኢትዮጵያ 85.00፤ በአሜሪካ ዶላር 25.00 አታሚ - አርቲስቲክ ማተሚያ ድርጅት ቅድመ ኩሉ በርካታ ሰዎች (የአገር ውስጥም…
Read 3363 times
Published in
ጥበብ
ርዕስ፡- የአፄ ሠርጸድንግል ዜና መዋዕል (ግዕዝና አማርኛ)ተርጓሚ፣ አዘጋጅና አርታኢ .. ዓለሙ ኃይሌ አሳታሚ … በቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለሥልጣን የቅርስ ምርምርና ማዕከላዊ ዶክሜንቴሽን መምሪያየህትመት ዘመን …. ሰኔ 1999 ዓ.ም ህትመት … ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት (አዲስ አበባ)የገፅ ብዛት … 224 (ግዕዙ…
Read 2615 times
Published in
ጥበብ