ጥበብ
“ሙዚቃና ዳንስ ብወድም ትምህርቴን አልረሳም”ገና የ8 ዓመት ህፃን ናት፡፡ ከኮንሶ ሙዚቃ ክሊፖች ላይ ጠፍታ አታውቅም፡፡ በኮንሶ ባህላዊ አለባበስ ደምቃ የኮንሶን ባህላዊ ጭፈራ ስታስነካው አይን ታፈዛለች፡፡ መልካምነሽ የአንደኛ ክፍል ተማሪ ስትሆን የኮንሶ ሁለተኛ አመታዊ የባህል ፊስቲቫልን ለመታደም ኮንሶ በነበርኩ ጊዜ አገኘኋትና…
Read 2769 times
Published in
ጥበብ
ጭንቅላቴን ባዶ ለማድረግ መፃፍ አለብኝ፡፡ ያለዚያ አቅሌን እስታለሁ፡፡ ሎርድ ባይረንበመፃፍ ካልተነፈስክ፣ በመፃፍ ካልጮህክ ወይም ካልዘመርክ አትፃፍ፡፡ ምክንያቱም ባህላችን ለፅሁፍ ቦታ የለውም፡፡ አናይስ ኒንከሌላ ፀሃፊ ባለሁለት ቃላት ሃረግ ከምሰርቅ ሙሉ ባንክ ዘርፌ ብያዝ እመርጣለሁ፡፡ጃክ ስሚዝ ፅሁፍ ከዝምታ ጋር የሚደረግ ትግል ነው፡፡…
Read 1275 times
Published in
ጥበብ
ጀምስ ጆይስ (1882-1941)ይሄ አየርላንዳዊ የሥነ-ፅሁፍ ሰው ከ20ኛው ክፍለ ዘመን እጅግ ዝነኛ ደራሲያን መካከል በግንባር ቀደምትነት ተጠቃሽ ነው፡፡ እ.ኤ.አ በ1907 ዓ.ም “Chamber Music” የተሰኘ 36 ግጥሞችን ያካተተ መድበል ያሳተመ ሲሆን ከ 8 ዓመት በኋላ የመጀመሪያ ረዥም ልብ-ወለዱን ለህትመት አበቃ - “Dubliners”…
Read 3048 times
Published in
ጥበብ
Saturday, 14 June 2014 12:17
ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ኢስተር ራዳ ከአመቱ 50 የዓለማችን ተጽዕኖ ፈጣሪ አይሁዳውያን አንዷ ሆነች
Written by Administrator
የእስራኤል ፕሬዚዳንት፣ ጠ/ሚንስትር፣ የገንዘብ ሚ/ር እና የኢኮኖሚ ሚ/ር በዝርዝሩ ውስጥ ተካተዋልትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ታዋቂ ድምጻዊት ኢስተር ራዳ፣ ‘ዘ ጀሩሳሌም ፖስት’ ጋዜጣ የአመቱ የዓለማችን ተጽዕኖ ፈጣሪ አይሁዳውያን ብሎ ከመረጣቸው 50 ታዋቂ ግለሰቦች መካከል አንዷ ሆነች፡፡በሶል፣ በአር ኤንድ ቢ እና በፋንክ ስልቶች የተቃኙና…
Read 4168 times
Published in
ጥበብ
በቅርቡ ከንባብ የበቃውን የደራሲ ደሳለኝ ሥዩም “የታሰረ ፍትህ” ኢ-ልቦለድ መፅሃፍ አንብቤ ስጨርስ ወደ አዕምሮዬ የመጣው ጥያቄ፣ “ርዕሱ ለመፅሀፉ ጭብጥ አይከብደውምን?” የሚል ነው። መፅሀፉን የሚመጥን ርዕስ አልተሰጠውም የሚል አስተያየት አለኝ፡፡ የመፅሀፉ ጭብጥ በሀገር፣ በሕዝብ፣ በፖለቲካ ፓርቲዎች፣ በጥበብና በማህበራዊ ሕይወት ዙሪያ የሚያጠነጥን…
Read 1328 times
Published in
ጥበብ
የሀገር ነገር - የራስ ነገር!የዓለም ዋንጫን ተከትሎ - የጋዜጠኛ አበበ ግደይን የብራዚላዊያን እግር ኳስ አፍቃሪነት ባደመጥኩ ጊዜ፣ ዋንጫ የተነጠቀችውን ሀገራቸውን አደባባይ ጭርታ ከማዳመጥ ይልቅ የሞትን ጨለማ በቴስታ መግጨት መርጠው፣ ከስቴዲየም ጫፍ እየተፈጠፈጡ መሞታቸው ሲያስደንቀኝ ከርሞ ነበር፡፡ ግን ደሞ እዚህች አየር…
Read 3216 times
Published in
ጥበብ