ጥበብ
እኔ ብዙ መጽሐፍትን አንብቤያለሁ፤ ያሳብዳሉ የተባሉትንም ጭምር ፤ እንግዲህ አሳብደውኝ እንደሆን አንተ ምስክር ነህ። ማንበብ አያሳብድም ! ያበዱ ካሉም መጽሐፎቹ ሳይሆኑ ፤ የአንባቢዎቹ የመረዳት መጠንና አስቀድሞ በውስጣቸው ለእብደት የሚያበቃ እርሾ ስለነበረ ፤ ወይም ደግሞ ያነበቡትን ሁሉ በህይወቴ ልተርጉመው ካሉ ነው…
Read 673 times
Published in
ጥበብ
”--ካሙ የሳትረ የቅርብ ወዳጅ ነበር፡፡ ሆኖም ወዳጅነታቸዉ ከዘጠኝ አመት በኋላ በ1952 ዓ.ም ተቋጭቷል፡፡ በሁለቱ መካከል መቃቃር እንዲፈጠር ያደረገዉ ዐቢይ ምክንያት ካሙ በኮሚኒዝም ላይ ያንፀባርቀዉ የነበረዉ ትቸት ነዉ፡፡ አንድሬ ዢድ፣ ሊዮ ቶልስቶይ፣ ፊዮዶር ዶስቶቭስኪ፣ ሄርማን መልቬል እና ፍራንዝ ካፍካ ካሙ ላይ…
Read 976 times
Published in
ጥበብ
ድርሰት ማኅበረሰብን ማዕከል ያደረገ ነውና፣ ደራሲ የዘመኑ ድምጽ መሆን ይጠበቅበታል፡፡ ‹ድምጽ ይሁን› ይሉት ብሒል ይስበክ፣ ይቀድስ፣ ያወድስ ለማለት የታለመ ሳይሆን፣ በማኅበረሰቡ ዕሴቶችና የጋራ የሆኑ መገለጫዎች ላይ ተንተርሶ፣ ወደታለመለት መዳረሻ ያዝግም ለማለት የታቀደ ነው። ድርሰት ከማኅበረሰብ መካከል ለማኅበረሰቡ የሚደርስ አንድ የዕውቀትና…
Read 644 times
Published in
ጥበብ
እኛ ኢትዮጵያን እንደ ሌላ ሐብታችን ሁሉ ጥቂትም ቢሆን ያልተጠቀምንበት የሥነ ቃል ቅርሳችን ነው፡፡ ከ80 በላይ ብሔረሰብ እንዳለው አገር፤ የረዥም ዘመን ታሪክ ባለቤት ከመሆን አንፃር በርካታ ባህልና ትውፊት እንዳለው አገር፣ ተዝቆ የማያልቀው የሥነ ቃል ሀብታችንን አልነካነውም፡፡ እንዲሁ ነገር ማጣፈጫ ከማድረግ ውጪ…
Read 808 times
Published in
ጥበብ
ወዳጄ ስንዱ አበበ ነች ያስታወሰችኝ። መቼም እሷ ሀገር ቤት ብትሆን ‘ቤቷ’ ብቅ ማለቱ አይቀርም። ‘አልፎ አልፎ ቤቴ ብቅ ይላልም!’ ያለችው ያለምክንያት አልነበረምና። እንደው ይህቺ ስንዱ የምትባል ጀግኒት በርከት ያሉ ደራሲዎች በሯን የሚቆረቁሩት እንዴት አድርጋ ብትረዳቸው ነው!? እምባቸውን እንዴትስ ብታብስላቸው ነው!?…
Read 584 times
Published in
ጥበብ
ሙዚቃ ማኅበረሰብን የሚያነቃና የሚያበቃ፤ ሲያልፍም ሕጸጽን ፊትለፊት የሚተችና አንድን ማኅበረሰብ የሚገራ ሲሆን፣ ጥበባዊነቱ ይጎላል፤ ደግሞ ሙዚቃ ሕዝብ ውስጥ ዘልቆ ፋይዳ ካልፈየደ፡- ካላስተማረ፣ ካላዝናና፣ ካላጀገነ፣ ካላበረታታ...ወዘተ. ከጥበባዊነት ይጓደላል፤ ግልጋሎት መስጠት እንዳለበት የማይካድ ሀቅ ነው። ሙዚቃ ከማኅበረሰብ ጋር የተቆራኘ ነው፤ የአንድ ማኅበረሰብ…
Read 545 times
Published in
ጥበብ