ጥበብ
ጠሐይ ገራገር ዘሃዎቿን ከምድር ብብት ሥር ሰግስጋ በስልት ትኮረኩራለች፤ በመልስ ምት ምድር ፍክትክት ብላለች… …የአንደኛ ዓመት የዩኒቨርሲቲ ትምህርቷን ተከታትላ የተመለሰቺው እሌኒ፣ በእናቷ ትዕዛዝ የጌሾ ጠላ ትቸበችባለች። ቅመም ሠፈር ነው ቤታቸው፤ የአዲዮ ኤሼሺኖ (ኤሼሺኖ - ቃሉ ካፊቾ/ካፊኖኖ ሲሆን ትርጉሙ ጭሰኛ ማለት…
Read 546 times
Published in
ጥበብ
ደራሲ ምንድን ነው ስራው? ቃላት ከመልቀምና ወረቀት ላይ ቃላቶቹን ከመተንፈስ በላይ የሚያዘልቀው ሌላ የማናየው ሚስጥር አለ? ትርጉም ልንሰጠው የምንችለው መቼ ነው? የደራሲ ህይወት ፀጥታ የበዛባት ናት፡፡ የፀጥታው ሚስጥር ከየት ይምጣ ማን ይፈብርከው ደራሲው ይህንኑ ሚስጥር እየፈታ ነው ህይወቱን የሚገፋው፡፡ የደራሲ…
Read 595 times
Published in
ጥበብ
‹‹ዕድሌ ነው እንጂ፣ ሐብቴ መች አነሰኝ፤ብርትኳን ሲታደል፣ ሎሚ የደረሰኝ፤›› (‹‹ዘመዴ››፣ መሪ አርሚዴ) ወፍ ጭጭጭ ሳይል ረድ ሠርዌ የታለን በር አንጫጭቶ አስከፈተ……ታለ ምላጭ ከምታህል ፍራሹ ላይ እንደ አልቂት እየተሳበ ተነሳ፤ እጅግ፣ እጅጉን ተወራክቧል፤ ከአልበርት ካሙ መጻሕፍ ጋር እየታገለ ቆይቶ ንጋት አካባቢ…
Read 640 times
Published in
ጥበብ
የሁሉ ዘመን ሰውጋሽ ነቢይ የሁሉ ሰው፣ የሁሉ ዘመን ሰው፣ የጥበብ ማኅደር ነው ለማለት መድፈሬ በምክንያት ነው። የሁሉ ሰው! ከጋሽ ነቢይ ጋር በነበረኝ አጠር ያለ ጊዜ የታዘብኩት መልካም ነገሩ፣ ከየትኛውም ዓይነት ሰው ጋር መጫወት፣ መከራከር፣ መግባባት መቻሉን ነው። ከገጣሚ ጋር እንደገጣሚ፣…
Read 741 times
Published in
ጥበብ
ሁሌ ሳስብህ: በምናቤ: ስምል: ስገዘት: ላገኝህካንተ: ወግ: እኔ: ልቋደስ: ሙጭርጭሬን: ላስነብብህሙጭርጭሬን: ላነብልህፈገግ: ስትል: ሲታየኝ: የ “በርታ” አይነት: ድብቅ: ደስታስታይ: ፈለግህን: ስከተል: ‘ቤቱን: ቢመታም: ባይመታ’፣መች: አውቄ: አንተ: እንዳለህ: ዝንፍ: የማይል: ቀጠሮእትብትህ: እንደጎተተህ: ሳይበጠስ: ከርሮ: ከርሮከናትህ: ጐን: ልታሸልብ: ዳግም: ከቅፏ: ልትገባናፍቆትዋን: ትወጣብህ:…
Read 944 times
Published in
ጥበብ
ባለፈው ሳምንት ነቢይ መኮንን በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ በርካታ የውጭ አገር ጸሃፍት ሥራዎችን ወደ አማርኛ በመመለስ በተከታታይ ለአንባቢያን ማቅረቡ ተወስቷል፡፡ ከእነዚህም መካከል፡- “ዘ ዳቪንቺ ኮድ”፣ “ዉመን አት ፖይንት ዜሮ”፣ “ቱስዴይ ዊዝ ሞሪስ”፣ “ኤ ሾርት ሂስትሪ ኦቭ ትራክተርስ ኢን ዩክሬኒያን” ወዘተ…
Read 769 times
Published in
ጥበብ

