ጥበብ
ዓለም አቀፍ የመጻሕፍት ቀንን ምክንያት በማድረግ የገዢው ፓርቲ ልሳን በሆነ ሳምንታዊ ጋዜጣ ላይ ‹‹የትርጉም ስራዎች ስነጽሑፋዊ አሻራ›› በሚል ርዕስ፤ አብርሃም ገብሬ የተባለ አምደኛ ሰፋ ያለ ጥናታዊ ጽሁፍ አስነብቦ ነበር፡፡ አብርሃም በሀተታው እንዳብራራው፤ የስነጽሑፍ ስራዎች ማዕከል አድርገው የሚነሱት ‹ሰውን› ነው፡፡ ስለ…
Read 433 times
Published in
ጥበብ
“ባጠቃላይ፣ እናርጅና እናውጋ፣ ጌራወርቅ ሞጋች፣ አመራማሪ፣ ገሳጭና አስደማሚ ዐሳቦችን በምናቡ ሸምኖ በማቅረብ ውስብስቡን ኑባሬንና ልቡናችንን ባላየነው አድማስ በርብረን እንድንገነዘብ ያደረገበት ሸጋ መድበል ነው፡፡ ይህ የፈጠራ ሥራ በኪነት ሚዛን የከያኒውን ክህሎት መስክረን፣ ያለ ንፍገት ሥሙን በደማቅ ቀለም እንድንጽፍ የሚገፋ ነው፡፡--እናርጅና እናውጋ…
Read 541 times
Published in
ጥበብ
“--ደራሲ መስፍን ወንድወሰን በለዛ ተውቧል። በጨዋታ ደምቋል። በሕይወት ተገልጧል። በሸሙኔ አፍ ሕይወት በአማራ ሳይንት ግድም ስትንፎለፎል ያሳየናል። ቆላ ሲወርድ፥ ደጋ ሲወጣ ያለ ድካም በሳይንት መስክ ያመላልሰናል።--አዳራሹን ሰው ሞልቶታል። የመድረኩ ድባብ የትዝታ ናፍቆት ተላብሷል። የየሰው ፊት ጉጉት ያንፀባርቃል። ዝግጅቱ እስኪጀምር ሁሉም…
Read 541 times
Published in
ጥበብ
ጠሐይ ገራገር ዘሃዎቿን ከምድር ብብት ሥር ሰግስጋ በስልት ትኮረኩራለች፤ በመልስ ምት ምድር ፍክትክት ብላለች… …የአንደኛ ዓመት የዩኒቨርሲቲ ትምህርቷን ተከታትላ የተመለሰቺው እሌኒ፣ በእናቷ ትዕዛዝ የጌሾ ጠላ ትቸበችባለች። ቅመም ሠፈር ነው ቤታቸው፤ የአዲዮ ኤሼሺኖ (ኤሼሺኖ - ቃሉ ካፊቾ/ካፊኖኖ ሲሆን ትርጉሙ ጭሰኛ ማለት…
Read 369 times
Published in
ጥበብ
ደራሲ ምንድን ነው ስራው? ቃላት ከመልቀምና ወረቀት ላይ ቃላቶቹን ከመተንፈስ በላይ የሚያዘልቀው ሌላ የማናየው ሚስጥር አለ? ትርጉም ልንሰጠው የምንችለው መቼ ነው? የደራሲ ህይወት ፀጥታ የበዛባት ናት፡፡ የፀጥታው ሚስጥር ከየት ይምጣ ማን ይፈብርከው ደራሲው ይህንኑ ሚስጥር እየፈታ ነው ህይወቱን የሚገፋው፡፡ የደራሲ…
Read 356 times
Published in
ጥበብ
‹‹ዕድሌ ነው እንጂ፣ ሐብቴ መች አነሰኝ፤ብርትኳን ሲታደል፣ ሎሚ የደረሰኝ፤›› (‹‹ዘመዴ››፣ መሪ አርሚዴ) ወፍ ጭጭጭ ሳይል ረድ ሠርዌ የታለን በር አንጫጭቶ አስከፈተ……ታለ ምላጭ ከምታህል ፍራሹ ላይ እንደ አልቂት እየተሳበ ተነሳ፤ እጅግ፣ እጅጉን ተወራክቧል፤ ከአልበርት ካሙ መጻሕፍ ጋር እየታገለ ቆይቶ ንጋት አካባቢ…
Read 448 times
Published in
ጥበብ