ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
አዲስ አበባ ለኮሪደር ልማት ስትፈርስ፣ ቼ ባር ወይም በአካል ባር እንዳልሆነ መሆን ወይም ፒያሳ እንደ ኢራቅ የቴምር ዛፎች ስትገነደስ፣ ዶሮ ማነቂያ እንደ ካርቴጅ ስርወ መንግስት ስትገረሰስ አልታመምኩም፡፡የጆሊ ባር እንዳልነበረ መሆንም ይሁን እንደ ጃፓኗ ከተማ እንደ ዋጂማ እንደ ትናንት ታይታ ዛሬ…
Rate this item
(4 votes)
ደራሲ ፦ ሀብታሙ ሃደራዘውግ፦ ስብስብ ግጥም የመጽሐፍ ርዕስ፡- እንዲህም ያለ የለ!የሕትመት ዘመን፦ 2016 ዓ.ም የገጽ ብዛት፦ 126የገጣሚ ፈረስ ገጣባ መሆን አለበት። የዘመን ጫማው ውስጥ እየተሽሎከሎከች የምትፈትነው ጠጠር ያስፈልገዋል። ትንሽ ጠጠርማ አትጥፋ። ገጣሚ የነሐስ ገምባሌ አይታጠቅም። በባዶው እየተረገጠ፣ የጭቃ እሾህ ያደማው…
Monday, 08 July 2024 00:00

የጽድቅ መምህሩ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ምናባዊ ወግ“እንዴት ዋሉ ጋሼ?”“አለኹኝ በሰላም። አለኹኝ በጤና”“ጥሩ ነው። እንዴት ነው ውሎ?”“ማለፊያ ነው። የዕለት ጉርሳችንን ፍለጋ በጠዋት ነው የምንወጣው። መሬቷ’ም ታበቅላለች፣ ላሞቹም ወተት ይታለቡልናል፣ ንቦቹም ማር ይሰጡናል። ከቅቤው ከማሩ የወዛን ነን።”“ጥሩ ነው ጋሼ። ዛሄር ይመስገን ማለት ነው።”“ምን አልክ ልጄ?”“ምንም ጋሼ፤ ፈጣሪን…
Rate this item
(1 Vote)
‹‹…የቃለ-እሣት ነበልባሉ፤የዘር ንድፉ የፊደሉ፤ቢሞት እንኳን፣ ሞተ አትበሉ፤›› (ሎሬት ጸጋዬ ገ/መድኅን)የአገሬ ሰው ለግጥም ቅርብ ነው፤ ሥነ-ቃል የሥጋ ዘመዱ ነው፤ ግጥም ‹‹ማንን ትወዳጅ፣ ትቀርባለህ?›› ተብሎ ቢጠየቅ፣ ፍርጥም ብሎ ‹‹ሐበሻን›› የሚል ይመስለኛል፤ ሰዋችን ሽልማትና ርግማኑን በግጥም ይወርዳል፤ እርሻውን የሚያቀናው ሥነ-ቃል እየደረደረ ነው፤ መጀገን…
Rate this item
(2 votes)
‹‹ጣና ልቡን ባርኮ፣ ዓባይ ፍቅሯ ያልፋል፤ሰው እንዴት ተጉዞም፣ ተኝቶም ይገዝፋል፤›› [ገጽ 56] ገጣሚነት ትጋትን ይጠይቃል፤ በመጠኑም ቢሆን፣ አንድ ገጣሚ ዘጋቢ መሆን አይጠበቅበትም፤ ባለ ቅኔ ቢሆን ይመረጣል፤ ጋዜጠኛ አንድን ክስተት አስመልክቶ ተጨባጭ የሆነ ዜና ይዘግባል፤ የጋዜጠኛ ተቀዳሚ ዓላማ በዜናው ተጽእኖ መፍጠር…
Rate this item
(1 Vote)
በተመሳሳይ ቃና፣ብዙም በማይለያይ የታሪክ ሀዲድ፣ ዳናውን እያሰቀመጠ፣የኖረው የአማርኛ ሥነ ጽሑፍ ዘግይቶ ከመወለዱም ባሻገር እየዳኸ ቆይቶ፣ቶሎ ከመሬት ያለመነሳቱን የታሪክ ገጾችን በገለጥን ቁጥር እንረዳለን። ከጥቂት ሥራዎች በቀር ያለማፈንገጥ አንገቱን ደፍቶ፣በተመሳሳይ ዘውግና ሥነ ጽሑፋዊ ፍልስፍና ዕድሜውን መቆርጠሙ ምቾት የሚከለክልና የሚጎረብጥ ነገር አለው።የጉዟችን ጎዳናዎች…
Page 2 of 253