ጥበብ
ሰሚት ኮንደሚኒየም ግቢ ከምትገኘዉ ፀጉር ቤት ደንበኛዬ ዘንድ ወረፋ እየጠበቅኩኝ ሳለሁ ነበር...ምሳ አብረን በልተን እቤት ጥዬው የወጣሁት ባሌ፣ ቱታውን ለባብሶ በዚያ ጠራራ ጸሃይ ፈጠን ፈጠን እያለ ረዥሙን የኮብል ስቶን መንገድ ተያይዞት ያየሁት... ወዴት እየሄደ ነው? በሰንበት...በዚህ ፀሃይ...ከፋርማሲ ዉጭ ወደየትም ሄዶ…
Read 291 times
Published in
ጥበብ
“ነጋ ደሞ፤ ሥራ ልግባ” ግጥም ከጋሽ ማቲያስ ከተማ (ወለላዬ) “የእኔ ሽበት” የግጥም መድበል ውስጥ የተወሰደ ግጥም ነው። በጋሽ ጸጋዬ ገብረመድኅን “መሸ ደሞ፤ አምባ ልውጣ” ድምጸት የተጻፈ ይመስላል። ጋሽ ጸጋዬ ግጥሙን የጻፈው ነፍሱ የጥበብን ንግሥት ስትፈልግና ስታገኝ የሚሰማውን ዕርካታ ለመግለጽ መሆኑን…
Read 177 times
Published in
ጥበብ
እግዚአብሔር ከሁሉም ፍጡራን አብልጦ ለሰዎች እውቀትና ፍቅር ሰጥቶናል፡፡ እውቀት ነገር ለመለየት ይጠቅማል፡፡ ፍቅር ተግባብቶ ለመኖር ይረዳል፡፡ የዘመኑ ስልጣኔ የሰረፀውም በእነዚህ ፀጋዎች እንደሆነ ይታሰባል፡፡ ተፈጥሮ ሚስጥር ነች፤ ተለዋዋጭ ነች፣ ዘላለማዊም ነች ይባላል፡፡ የለውጥ ምንጩ ፀሐይና ኮከቦች ውስጥ ያለው ሀይድሮጅን በከፍተኛ ሙቀት…
Read 260 times
Published in
ጥበብ
ንሸጣ (inspired) by Jana Mohr Lone. “…Children are natural philosophers.” ዕለተ ቅዳሜ፡፡ጥዋት፡፡ወደ ቤተ ስኪያን ሲሔዱ… ለወትሮው ታክሲ ይሳፈሩ ነበር፡፡ ዛሬ የእናት መቀነት ስለደነገጠ እግራቸውን ተማምነው ያዘግማሉ፡፡ መንገዱ ከእንቅስቃሴ ስለማይቦዝን ቅርብ ይመስላል እንጂ ወደ ሁለት ኪሎ ሜትር ይጠጋል፡፡ ይጓዛሉ፣ይጓዛሉ፣… ይጓዛሉ…፡፡ እናትና…
Read 165 times
Published in
ጥበብ
ንሸጣ (inspired) by Jana Mohr Lone. “…Children are natural philosophers.” ዕለተ ቅዳሜ፡፡ ጥዋት፡፡ወደ ቤተ ስኪያን ሲሔዱ… ለወትሮው ታክሲ ይሳፈሩ ነበር፡፡ ዛሬ የእናት መቀነት ስለደነገጠ እግራቸውን ተማምነው ያዘግማሉ፡፡ መንገዱ ከእንቅስቃሴ ስለማይቦዝን ቅርብ ይመስላል እንጂ ወደ ሁለት ኪሎ ሜትር ይጠጋል፡፡ ይጓዛሉ፣ይጓዛሉ፣… ይጓዛሉ…፡፡…
Read 156 times
Published in
ጥበብ
የአማርኛ ግጥም ታሪክ ከቃል እስከ ጽሑፍ ሰንሰለቱ ረዥም፣ ጉዞውም ሩቅ፣ ሕዝባችንም የግጥም ወዳጅ ነው ይባላል። በዚህ የተነሳ ሀገራችንም የግጥም ሀገር መባሏ የሚያከራክር አይደለም። ይሁን እንጂ ከቃል ግጥሞች አልፈን ወደ ኅትመቱ ስንመጣ የአንባቢው ፍላጎት ብዙ የሚያረካ አይደለም። በርግጥ ከተሜውም ገጠሬውም የመስማትና…
Read 231 times
Published in
ጥበብ