ልብ-ወለድ
የዘንድሮው ፀሐይ ደግሞ ለጉድ ነው፡፡ ቀበለ ጉዳይ ኖሮኝ ሄጄ ፀሐዩ አናት አናቴን ሲለኝ ውሎ አሁን ከቤቴ ገብቼ አረፍ ማለቴ ነው፡፡ ለማን ነው አቤት የሚባለው ጐበዝ!... ስንት ዓመት ስሰራበት የነበረውን ሱቅ ድንገት ደርሶ ልቀቅ እባላለሁ? ቀበሌ ስደርስ እንደኔው አቤት ባዩ ብዙ…
Read 3818 times
Published in
ልብ-ወለድ
በመንገድ ስንሄድ ነው፡፡ አንድ ህጻን ያለቅሳል፡፡ ቢበዛ አስራ ሶስት ወይም አስራ አራት አመት ቢሆነው ነው፡፡ በእጁ የፕላስቲክ ጐድጓዳ ሰሃን ይዟል፡፡ ምርር ብሎ ያለቅሳል፡፡ ከግንባሩ ስር ካሉ ትናንሽ አይኖቹ የሚፈልቀው እንባ የማይነጥፍ ምንጭ ያለው ይመስላል፡፡ የሚፈልቅባቸው ቀዳዳዎቹም በጭራሽ እነዛ ትንንሽ አይኖቹ…
Read 3380 times
Published in
ልብ-ወለድ
ድሃ የመሆን ስጋት አይደለም ከሚወደው እንቅልፉ ጋር ያጣላቸው፡፡ ለድሃ አብዝቶ ማዘን ነው ማልዶ ከእንቅልፉ መንቃት ያስጀመረው፡፡ ካልረፈደ ከአልጋው የማይነሳ እንቅልፋም ሰው ነበር፡፡ አሁን ግን ማልዶ መንቃት ጀመረ፡፡በውድቅት ሌሊት ይነቃል፡፡ ከአልጋው ይወርድና የዶርም ጓደኞቹን እንዳይቀሰቅስ ተጠንቅቆ የዶርሙን በር በቀስታ ከፍቶ ወደ…
Read 3476 times
Published in
ልብ-ወለድ
ሁል ጊዜም አንዳንድ ውሳኔዎችን እወስናለሁ፡፡ እኔ የምወስናቸው ውሳኔዎች በአቅሜ ልክ ስለሆኑ ላስፈጽማቸው አልቸገርም፡፡ አቅሜን ማወቄ ግን ሌላም ጥቅም ያገኘሁበት ይመስለኛል፡፡ ደስተኛ ሆኛለሁ፡፡ ምክንያቱም ድንበሩን አውቆ የሚኖር ሰው ስጋት የለበትም፤ ጣርም የለበትም፡፡ እናንተ ምናልባት ድንበር የውዝግብ ምክንያት እንደሆነ ሊሆን ይችላል የምታውቁት፡፡…
Read 3299 times
Published in
ልብ-ወለድ
የምክንያታዊነት ዘመን እየበቃ ይመስለኛል አንዳንዴ … በበለጠ ይህ ስሜት ደግሞ የሚያጣድፈኝ ወደ መሐል አዲስ አበባ በታክሲም ሆነ በእግር ስገባ ነው፡፡ የፎቅ መብዛት ከምክንያታዊነት እጥረት ጋር ማን በይሆናል ምልክት እንዳስቀመጠው አላውቅም፡፡ለጊዜው ተከራይቼ የምኖረው ወሰን ግሮሰሪ እየተባለ የሚጠራ አካባቢ ነው፡፡ ብዙ ዛፎች…
Read 3737 times
Published in
ልብ-ወለድ
ዕለቱ የኢያሪኮ የገበያ ቀን ነበር። የከተማው የቀረጥ መሥሪያ ቤት አለቃ እንደመሆኔ ለሠራተኞች የዕለቱን የቀረጥ ተመን አሳውቄ ማሰማራት ይጠበቅብኛል።በሁሉም የከተማዋ በሮች ማንን የት ማሰማራት እንዳለብኝ እያሰብኩ ወትሮ ወደምንገናኝበት አደባባይ አቀናሁ።ጊዜው ረፋድ ቢሆንም ኢያሪኮ በጸጥታ ተውጣለች።ወትሮ በማለዳ ተነስቶ የሚርመሰመሰው የኢያሪኮ ነዋሪ ተጠራርቶ…
Read 3406 times
Published in
ልብ-ወለድ