ልብ-ወለድ
ግርም ይለኛል፡፡ ድንቅ፡፡ ነገ…ዛሬን… አለመምሰሉ፡፡ ዛሬ ደግሞ … ትናንትናን አይደለም፡፡ *** እንደ እኔ አይነት ብርታት ያላት ሴት ካለች … ፀሐይ ቅናቷ አይጣል ነው፡፡ በቁመቴ ልክ ያሰራሁት መስተዋት ቄንጠኛው … ስወለድ እንዲህ ሆኜ እንደመጣሁ … ሲያሳብቅ በለውጡ ተገረምኩ፡፡ ልቅም ያልኩ ቆንጆ…
Read 29843 times
Published in
ልብ-ወለድ
“…ና! ጠጋ በልና ቁጭ በል!” አልኩት፤ ወታደራዊ በሚመስል ትዕዛዝ፡፡ ገፀ-ባህሪንማ የማዘዝ መብት ተሰጥቶኛል፡፡ we all know who we are … እኔ ደግሞ ፀሎተኛ ነኝ፡፡ ፀሎቴን ወደ ፈጣሪ ጆሮ የምተኩሰው በገፀ ባህሪው አማካኝነት ነው፡፡ ፈጣሪ፤ ድርሰትን እንጂ ደራሲውን የማድመጥ ፍላጐትም ሆነ…
Read 4819 times
Published in
ልብ-ወለድ
ፀሐይ በለስላሳ ነፋስ ታጅባ ወደ ሠፈሯ እየወረደች ነው፡፡ ፀጥታው ደስታን ይወልዳል…የሬስቶራንቱ፡፡ እዚህ፤ ድርብ…አይኗ ልብን ሠርስሮ ያደማል፣ ስባ በምታጉተለትለው የሲጃራ ጭስ ህልሟን የምትፈልግ ነው የሚመስለው፡፡ ክፉ ህልም፡፡ አጠገቧ የተቀመጠው ግራ ገብቶታል፡፡ እዛ፤
Read 3930 times
Published in
ልብ-ወለድ
አዳም ከቤተሰቦቹ እንደተወለደ በቅጽበት ውስጥ ከጥንጡ ጭንቅላቱ ጋር የተዋወቀ አዲስ ንቃት ነበር፡፡ ያ ንቃት ዘላለምን የመተወን አቅም የለውም፤ ህይወት ሆኖ መቆየት ግን ይችላል፤ ህይወትን ተጣብተዋት የሚያዳክሟትና አወራጭተው ትርጉሟን ከሚያሳጧት ብስባሽ ባህሪያቶች ጋር ግን ምንም ህብር የለውም…እነዛ መንጠቆዎች ምንአልባት አስመሳይነት፣ ውሸት፣…
Read 3925 times
Published in
ልብ-ወለድ
ሲዘንብ ሁሌ የሚታወሰኝ ቦታ አለ፡፡ አሁን ከዛ ቦታ ፊት ለፊት ቆሜያለሁ፡፡ ዝናቡን የመፍራት ፍላጐቱ ስለሌለኝ ዝናቡ አፍቅሮኛል፡፡ ዝናብ በግድ ያፈቅራል… ልንሸሸው ብንፈልግም እኛን ፍለጋ ቁልቁል መወርወሩን አያቆምም፣ ብንጠለልም ስብርባሪ ድንጋይ እየፈለገና እየተጋጨ ከእግራችን ስር ማልቀሱን አይዘነጋም፡፡ ጥላቻን ወደመውደድ ሃይል የሚለውጥ…
Read 3403 times
Published in
ልብ-ወለድ
ለስለስ ያለ ነፋስ … እማያዝኑ፤ ሰው … ያፈራቸው የሰው ፍጡሮች … ያኮረፈ … ድብርታም ነፋስ … ሁሉም ይርመሰመሳሉ፡፡ *** ፀሐይዋ… የፈሪ ሰው ፈገግታ… (ግማሽ) ለመሳቅ የተከለከለች ትመስላለች፡፡ ስስታም ሰው ይመስል … ፈገግታዋን ቆጥባለች፡፡ ምልዕተ … መሀል አሸዋው ላይ ዝርፍጥ ብላ…
Read 4625 times
Published in
ልብ-ወለድ